ነኅሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የብአዴን የጽህፈት ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን ብአዴን የየተመሠረተበትን 35ዓመት ህዳር 11 ቀን 2008 ዓ.ም ለማክበር በማሰብ፣ ከሚዲያ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት፣ ብአዴን የህዝቡን ፍላጎት የሚያሟላ ብቃት የተላበሰ አመራር የለውም ብለዋል። በግዮን ሆቴል ብአዴን በጠራው የሚዲያና ኮምኒኬሽን ባለሙያዎች የተሳተፉበት ስብሰባ ላይ ማብራሪያ የሰጡት አቶ አለምነው መኮንን፤ ብአዴን ያለበትን ተግዳሮቶች በዘረዘሩበት መግለጫቸው፣ ...
Read More »Author Archives: Central
ድርቁ የኢሊኖ ውጤት ነው ሲል ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ
ነኅሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች የታየው ዝናብ እጥረትና የተከሰተው ድርቅ ኢሊኖ እየተባለ የሚጠራው የአየር መዛባት የፈጠረው ነው ብሎአል። በተለያዩ አካባቢዎች የእንስሳት መኖና እና የምግብ እጥረት ተፈጥሯል ብሎአል። ሚኒስቴሩ በውጭ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን የችግሩን አሳሳቢነት ይፋ ማውጣታቸውን ተከትሎ የሰጠው የመጀመሪያ መግለጫ ነው። ገዢው ፓርቲ አገሪቱ በምግብ ራሱዋን መቻሉዋን በተደጋጋሚ ሲናገር ቢሰማም ፣ የዝናብ እጥረት ሲያጋጥም ...
Read More »የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ገቢ ማሽቆልቆሉ ተዘገበ
ነኅሴ ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ገቢ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ከ3.25 ቢሊዮን ዶላር ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር ማሽቆልቆሉን የንግድ ሚኒስቴርን በመጥቀስ ኒው ፎልቶን ዘግቧል። አሁንም አገሪቷ ወደ ውጭ አገራት ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥ ቡና ቀዳሚነቱን እንደያዘ ሲሆን፣ ከቡና ሽያጭ ገቢ 780 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱንና ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 8.5 % ጭማሪ አሳይቷል። የኢትዮጵያ የውጭ ...
Read More »በአፋር በተከሰተው ረሃብ ዜጎች እየተሰደዱ ነው
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፈው ወር ጀምሮ ይጠበቅ የነበረው ዝናብ ባለመዝነቡ በርካታ የቀንድ ከብቶች ሲያልቁ፣ ነዋሪዎችም ቀያቸውን በመልቀቅ ምግብ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው።ኢሳት ያነጋገራቸው ዜጎች እንደገለጹት፣ ነዋሪዎች የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ እንዲደርስላቸው ለመንግስት ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ እስካሁን ከመንግስትም ሆነ ከሰብአዊ መብት ድርጅቶች የቀረበላቸው ነገር የለም። በርካታ አርብቶአደሮች ውሃና ምግብ እናገኛለን በሚል ወደ ተንዳሆ የእርሻ ልማት እየተጓዙ ...
Read More »የምግብ እና የሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከማእከላዊ እስታትስቲክስ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው በተለይ በአዲስ አበባ እና በኦሮምያ የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል። የምግብ ኢንዴክስ 13 ነጥብ 9 በመቶ ሲጨምር፣ በአዲስ አበባ 26 በመቶ፣ አፋር 16 በመቶ፣ አማራ 6.7 በመቶ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ 13.9 በመቶ፣ ኦሮምያ 21.2 በመተ እንዲሁም በትግራይ 5.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ከፍተኛ ጭማሪ የታየባቸው የምግብ ክፍሎች እህል፣ ስጋ፣ ...
Read More »የእርሻ ወቅትን ተከትሎ በኢትዮጵያና በሱዳን አርሶአደሮች መካከል ግጭት እየተከሰተ ነው
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት የእርሻ ወቅቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ አርሶአደሮች በመሬታቸው ላይ ለማረስ ሙከራ ሲያደርጉ፣ የሱዳን ባለሃብቶችና ታጣቂዎች ጥቃት እየፈጸሙባቸው ነው። አርሶ አደሮቹ “በገዛ አገራችን እርሻ እንዳናርስ በሱዳኖች እየተከለከልን ነው” ያሉ ሲሆን፣ በሱዳኖች በኩል የሚፈጸመውን በደል ለመሸከም እየከበዳቸው መምጣቱን ይገልጻሉ።ሱዳኖች መሬቱ የእነሱ መሆኑንና የኢትዮጵያ መንግስትም ማረጋጋጫ እንደሰጣቸው ይናገራሉ። የኢትዮጵያ አርሶአደሮች ግን ይህንን አይቀበሉትም።
Read More »አቶ ፍቃዱ በቀለና ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ በዋስ ተፈቱ
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረውና ከሶስት ሳምንት በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደ ኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው አቶ ፍቃዱ በቀለ ከታሰረበት ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ በዋስ ተፈቷል፡፡ በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥሮ ከ25 ቀናቶች በላይ ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረው የቀድሞ አንድነትና በአሁኑ ወቅት የሰማያዊ ...
Read More »ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ዋጋ የሚያወጣ መሬት ማስመለሱን ገለጸ
ሐምሌ ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽኑ ባለፉት 5 አመታት ፣ 5 ቢሊዮን 300 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የተዘረፈ መሬት ማስመለሱን ገልጿል። 27 የመኖሪያና የንግድ ቤቶችንና 22 መኪኖችን ማስመለሱንም ገልጿል። ኮሚሽኑ ሙስናን ለመዋጋት ጥረት ቢደረገም ሙስና አሁንም በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን አስታውቋል። 90 ሺ የመንግስት ባለስልጣናት ሃብታቸውን ማስመዝገባቸውን ኮሚሽኑ ቢገልጽም፣ መቼ ይፋ እንደሚያደርግ ወይም እስካሁን ይፋ ለማድረግ ለምን እንዳልቻለ የገለጸው ...
Read More »የጋሞ ጎፋ ዞን ተወላጆች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ላለፉት 20 ቀናት ሲጓተት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ በአርባምንጭ የተካሄደ ሲሆን፣ ህዝቡ መንግስት አይካፈፍለን በማለት ቁጣውን ሲገልጽ ተሰምቷል። ጎታና ቱፋ ታድላ የተባለ ጸሃፊ የጋሞን ህዝብ የሚያንቋሽሽ መጽሃፍ ማዘጋጀቱን ተከትሎ፣ የአካባቢው ህዝብ መንግስት ጋሞን ከጎፋ ህዝብ ጋር ለማጋጨት ሆን ብሎ የተሸረበው ሴራ ነው በማለት ሲቃወመው ቆይቷል። “የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ይመጣሉ፣ አርበኞች ...
Read More »የስራ አጡ ቁጥር የህልውና ስጋት ደቅኗል ሲል ብአዴን ገለጸ
ሐምሌ ፳፱ (ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን ብአዴን በባህርዳር ባካሄደው 11ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ክልሉን የገጠሙትን ፈተናዎች አቅርቧል። ጉባኤው በዝግ የተካሄደ ሲሆን፣ አንዳንድ የጉባኤው ተሳታፊዎች ድርጅቱ የገጠመውን ፈተና በዝርዝር አቅርበዋል። ዝምታን የመረጠው ህዝብ በስርዓቱ ደስተኛ እንዳልሆነ በርካታ አመላካች ነገሮች መኖራቸው የተብራራ ሲሆን፣ “ህዝብ አኩርፏል፣ ምን እናድርግለት ?” የሚል ጥያቄም ተነስቷል። በእየአመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አዳዲስ ስራአጥ ወጣቶች መምጣታቸው ...
Read More »