Author Archives: Central

በኢትዮጵያ መንግስት የተፈጸመ የኢንተርኔት የስለላ ተግባር ክስ መቀጠል ይገባዋል ሲል አንድ ድርጅት ገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 15 ፥ 2009) በአንድ አሜሪካዊ ዜጋ ላይ በኢትዮጵያ መንግስት የተፈጸመ የኢንተርኔት የስለላ ተግባር ክስ መቀጠል ይገባዋል ሲል ጉዳዩን በመከታተል ላይ የሚገኘው ድርጅት ይግባኝ አቀረበ። ኤሌክትሮኒክስ ፍሮንቲየር ፋውንዴሽን የተሰኘውና የስለላ ድርጊቱ የተፈጸመባቸውን አቶ ኪዳኔን ጉዳይ በመከታተል ላይ የሚገኘው ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት ለፈጸመው የስለላ ድርጊት ተጠያቂ መሆን ይገባዋል ሲል ይግባኙን ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ለሚገኝ የይግባኝ ፍርድ ቤት አቅርቧል። ይኸው የክስ ...

Read More »

ኢትዮጵያን የሚጎበኙ የውጭ ሃገር ቱሪስቶች ቁጥር በመቀነስ ላይ ነው ተባለ

ኢሳት (ጥቅምት 15 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ ሃገሪቱን የሚጎበኙ የውጭ ሃገር ቱሪስቶች ቁጥር በመቀነስ ላይ መሆኑ ተገልጸ። መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉት ዲፕሎማቶች ከመዲናይቱ 40 ኪሎሜርት ርቀው እንዳይሄዱ የተቀመጠው እገዳ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጭ ሃገር ዜጎች ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ ታውቋል። መንግስት ዲፕሎማቶቹ ከመዲናይቱ 40 ኪሎሜርት ርቀው ሲሄዱ ጉዳዩ ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ ያለባቸው ለደህንነታቸው ...

Read More »

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአሜሪካ ህግ አውጪ አካል በኢትዮጵያ መንግስት ላይ የውሳኔ ሃሳብ እንዲያጸድቅ አለም-አቀፍ ዘመቻ በማካሄድ ላይ መሆኑን ገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 15 ፥ 2009) የአሜሪካ ህግ አውጪ አካል የሃገሪቱ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የውሳኔ ሃሳብ እንድያጸድቅ እያካሄደ ያለው እንቅስቃሴ ተቀባይነት እንዲያገኝ አለም አቀፍ ዘመቻ በማካሄድ ላይ መሆኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ። አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ የዘመቻው አካል የሆነና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር መድረክ ሰኞ በዚህ በአሜሪካ ኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱ ታውቋል። በሃገሪቱ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ...

Read More »

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ተከትሎ የማሰሩ ዘመቻ እንደቀጠለ ነው

ጥቅምት ፲፭ (አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኦሮምያና በአማራ አካባቢዎች የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የወጣውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ ወጣቶችን በገፍ የማሰር እንቅስቃሴው በከፍተኛ ሁኔታ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። የእስሩ ዘመቻ ወደ ደቡብ፣ ሀረር ፣ ድሬዳዋና ጋምቤላ ሳይቀር የተዛመተ ሲሆን፣ የኮማንድ ፖስት አባላት ነን የሚሉ መለዮ የለበሱና ያልለበሱ ሰዎች ወጣቶች እያስቆሙ ፈትሸው ሞባይላቸውንና ገንዘባቸውን ከቀሙ በሁዋላ፣ ንብረታቸውን ሲጠይቁ ...

Read More »

አሁን ያለው ሰራዊት “አኩሪ የኢትዮጵያ ሠራዊት ሆኖ እንዲቀጥል “ እንፈልጋለን ሲሉ የአርበኞች ግንቦት7 ሊ/መንበር ገለጹ ።

ጥቅምት ፲፭ (አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ለመከላከያ ሰራዊቱ ባቀረቡት ጥሪ ፣ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ከነጻነት ሃይሎች ጋር ለሚቀላቀሉ የሰራዊት አባላት የክብር አቀባበል ይደረግላቸዋል። “ሠራዊቱን የሚቀበሉ የሚያስተናግዱና የሚያቋቁሙ ቡድኖችን በየቦታው ማደራጀታቸውን” ፕ/ር ብርሃኑ ገልጸው፣ “ ሕዝብ በህወሓት አገዛዝ ላይ እንጂ በአንተ በሠራዊቱ አባል ላይ የያዘው ቂም” እንደሌለ ተናግረዋል። “በኢትዮጵያችን ውስጥ እንዲኖር የምንፈልገው ሠራዊት ...

Read More »

አዲስ ስታንዳርድ መጽሄት ህትመት ማቋረጡን አስታወቀ

ኢሳት (ጥቅምት 15 ፥ 2009) በኢትዮጵያ ተግባራዊ ተደርጎ የሚገኘው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሃገሪቱ በሚታተሙ የመገናኛ ብዙሃን ውጤቶች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ በማሳደሩ ምክንያት ህትመት ለማቆም መገደዱን አዲስ ስታንዳርድ መጽሄት ይፋ አደረገ። ከአስር አመት በፊት በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ተመዝግቦ በወር አንድ ጊዜ ለህትመት ይበቃ የነበረው መጽሄቱ በመንግስት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስራውን እንዳይቀጥል ማድረጉን የመጽሄቱ መስራችና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጸዳለ ለማ ለዜና ...

Read More »

በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ችግር እየደረሰባቸው መሆኑን ተናገሩ

ጥቅምት ፲፭ (አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢትዮጵያኑ ለኢሳት እንደገለጹት፣ የሱዳን መንግስት ኢትዮጵያውያንን በዘፈቀደ እያሰረ ከፍተኛ ገንዘብ ይቀበላል። ከኢህአዴግ የደህንነት አባላት ጋር በመነጋገርም፣ ገዢውን ፓርቲ ይቃወማሉ የተባሉትን እያፈነ ወደ ኢትዮጵያ ይልካል። ፍትህ አጥተን እየተሰቃየን ነው የሚሉት ኢትዮጵያውያን ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በእስር ቤት ውስጥ እየተሰቃዩ ቢሆንም፣ ድምጻቸውን የሚያሰማላቸው አካል ማጣታቸውን ገልጸዋል።

Read More »

ህዝባዊ አመጹ በኢኮኖሚው ላይ ችግር መፈጠሩን የአለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት ገለጸ

ጥቅምት ፲፭ (አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት  የአፍሪካ ዳሬክተር ሃላፊ የሆኑት አቶ አበበ አዕምሮ ሥላሴ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ እድገት ሕዝባዊ አመፁን ተከትሎ መዳከሙን ገልጸዋል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተግባር  በግልባለሃብቶች ኢንቨስትመንት ፣ በውጪ ላኪዎች እና በውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰት ላይ አሉታዊ ጫና ማሳደሩን የገለጹት ዳይሬክተሩ፣ ገዢው ፓርቲ አስቸኳይ ሰላማዊ መፍትሄ ካልፈለገ የአገሪቱ ኢኮኖሚ አደጋ ...

Read More »

የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት ከስልጣን መውረድ እንዳለበት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የተካሄደው የምሁራን ጉባዔ ጠየቀ

ኢሳት (ጥቅምት 14 ፥ 2009) በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ የሚገኘው ገዢው የኢህአዴግ መንግስት የህዝቡን ጥያቄ በመቀበል ከስልጣን መውረድ እንዳለበትና በሃገሪቱ የሽግግር ስርዓትና የህገ-መንግስት ረቂቅ እንደሚያስፈልግ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የተካሄደው የምሁራን ጉባዔ አስገነዘበ። የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው የጉባዔውን መጠናቀቅ አስመልክተው ለኢሳት እንደገለጹት “ህወሃት የሚመራው መንግስት ህዝብን እየገደለና ሰብዓዊ መብት እየረገጠ በመሆኑ ስልጣኑን ሊለቅ ይገባል። በቪዥን ኢትዮጵያና በኢሳት ትብብር በሳምንቱ ...

Read More »

የኢትዮጵያ ጦር ከተለያዩ የሶማሊያ ወታደራዊ ይዞታዎች ለቆ መጣ ተባለ

ኢሳት (ጥቅምት 14 ፥ 2009) በሶማሊያ ተሰማርቶ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል በማዕከላዊ ሶማሊያ ከሚገኙ የተለያዩ ወታደራዊ ይዞታዎች ለሁለተኛ ጊዜ ለቆ መውጣቱ ተገለጠ። በአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ልዑካን ስር የሚገኙት የኢትዮጵያ ወታደሮች በማዕከላዊ ሶማሊያ ከምትገኘው ሃልጋን ከተማ ዕሁድ ጠቅልለው መውጣታቸውን አለም አቀፍ መገናኛ ዙሃን ዘግበዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮች ከወታደራዊ ቁልፍ ቦታ ያደረጉትን ማኮብለል ተከትሎ የሶማሊያው ታጣቂ ሃይል አልሸባብ ሃልጋን ...

Read More »