Author Archives: Central

በኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ በውጭ ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ እንደሆነ ተገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 23 ፥ 2009) በኦሮሚያና አማራ ክልሎችን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ በውጭ ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ እንደሆነ ተገለጸ። የውጭ ባለሃብቶች ከእንግዲህ መዋዕለ-ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ለማፍሰስ እንደሚቸገሩ የምስራቅ አፍሪካ አደጋዎች ላይ የሚሰራ አማካሪ ድርጅት ገልጿል። አዳዲስ ባለሃብቶች ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት እንደሚቸገሩና ከዚህ በፊት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው በስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የውጭ ባለሃብቶች በስራ ላይ ይቆዩ ወይም ደግሞ ...

Read More »

በ“ቀይ ዞን” በሚገኙ አካባቢዎች የእርዳታ አሰጣጥ ሂደትን የሚጠይቅ ጥያቄ ለኮማንድ ፖስት ቀረበ

ኢሳት (ጥቅምት 23 ፥ 2009) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ “ቀይ ዞን” ተብለው በኮማንድ ፖስት በታወጁ አካባቢዎች ለሚገኙ የድርቅ ተረጂዎች የእርዳታ አሰጣጥ ሂደትን የሚጠይቅ ጥያቄ ለመንግስት መቅረቡ ተገለጸ። ማብራሪያውን የጠየቀው የኢትዮጵያ የስብዓዊ ዕርዳታ ቡድን  እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። የኢትዮጵያ የሰብዓዊ ዕርዳታ ቡድን ከተባበሩት መንግስታት፣ ቀይ መስቀል/ጨረቃ ማህበር፣ ለጋሽ ድርጅቶችና አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮችን ያካተተ ነው ተብሏል። የዕርዳታ ስትራቴጂና ስርጭትን የሚቆጣጠረው የኢትዮጵያ ...

Read More »

ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ያዋቀሩት አዲሱ ካቢኔ የኦሮሚያና የአማራ ህዝብ የጠየቃቸውን ጥያቄዎች የማይመልስ መሆኑ ተገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 23 ፥ 2009) ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ማክሰኞ ያዋቀሩት አዲሱ ካቢኔ የኦሮሚያና የአማራ ህዝብ የጠየቀውን የፍትህ፣ የዴሞክራሲ፣ እና የማንነት ጥያቄዎችን የማይመልስ እንደሆነ ተገለጸ። ለረጅም አመት በስራ ላይ የነበሩ የመንግስት ባለስልጣናት ተሸጋሽገው ስልጣን ከመያዛቸው ውጭ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች የተነሱ ህዝባዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ  የተለየ እርምጃ አለመውሰዱን የተለያዩ አካላትን ዋቢ ያደረጉ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ገልጸዋል። ኮርትዝ (Quartz) የተሰኘው የዜና ድረ-ገጽ ...

Read More »

በሳንጃ ወረዳ የታጠቁ ሃይሎች በንግድ ተሽከርከሪዎች ላይ ጥቃት አደረሱ

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በታጭ አርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ኩርቢና ገነት በሚባለው አካባቢ ማንነታቸው በውል ያልታወቁ ታጣቂ ሃይሎች በሰነዘሩት ጥቃት የኢህአዴግ ንብረት የሆነውን ዳሸን ቢራ ጭኖ ይጓዝ የነበረ አንድ ኤፍ ኤስ አር መኪና መጠጥ እንደጫነ አቃጥለውታል። ሌላም ከ35-45 የሚሆን ህዝብ የጫነ አንድ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ እና አንድ ሚኒባስም ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን፣ ...

Read More »

በኮማንድ ፖስት ስር የተደራጁ ዘራፊዎች ህዝቡን እየዘረፉት ነው

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ በኮማንድ ፖስት ስር እንደተደራጁ የሚገልጹ ወታደሮችና ሲቪል የለበሱ ሰዎች መንገድ ላይ ሴቶችና ወንዶች እያስቆሙ በመፈተሽ እንዲሁም ባለሃብቶችን በማስፈራራት ዝርፊያ እየፈጸሙ መሆኑን ከተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱን በረካታ መረጃዎች አመልክተዋል። አሌልቱ አካባቢ አንዲት ሴት ፣ የኮማንድ ፖስት አባላት ነን ያሉ መለዮ የለበሱ ፖሊሶች ቦርሳዋን ቀምተው መውሰዳቸውን ገልጻለች። ምእራብ ጎጃም ...

Read More »

የአልሸባቡ መሪ ኢትዮጵያ ጦሩዋን ከሶማሊያ ያስወጣችው በውስጥ ችግሯ ምክንያት ነው አሉ

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሃሰን ያቆኡብ የተባሉት የአልሸባብ መሪ እንደገለጹት ኢትዮጵያ ሶማሊያ ውስጥ ይዛው የቆየችውን 8 ቦታዎች ለመልቀቅ የተገደደችው በውስጥ በተፈጠረባት የውስጥ ችግር አማካኝነት ነው ። የታጣቂው ቡድን መሪ ኢትዮጵያ አገሪቱን ጥላ በመውጣቷ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። የኢህአዴግ መንግስት በበኩሉ በአፍሪካ ሰላም አስከባሪ ስም ያልሆነውን ጦር ለማውጣት የተገደደው በገንዘብ እጥረት ምክንያት መሆኑን ገልጿል። ኢትዮጵያ ...

Read More »

በደቡብ ሱዳን የመንግስታቱ ድርጅት የሰላም አስከባሪ ኃይል ዋና አዝዣ ተባረሩ።

ጥቅምት ፳፫ (ሃያ ሦስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዘጋርዲያን እንደዘገበው ዋና አዝዡ የተባረሩት በመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጸሀፊ በባንኪ ሙን ውሳኔ ነው። ለመባረራቸው ምክንያት የሆነውም  በጁባ ባለፈው በጋ የእርስበርስ ግጭት በተቀሰቀሰበት ወቅት ሰላም አስከባሪው ኃይል  የሲቪሎችን ደህንነት ለመጠበቅ የተሰጠውን ኃላፊነት መወጣት እንዳልቻለ ሪፖርት በመቅረቡ ነው። የመንግስታቱ ድርጅት የደቡብ ሱዳን ግጭት ልዩ መርማሪ ቡድን ባደረገው ማጣራት እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ...

Read More »

በኢትዮጵያ የተደረገው የካቢኔ ሽግሽግና ሹመት ህዝባዊ ተቃውሞውን አያስቆመውም ተባለ

ኢሳት (ጥቅምት 22 ፥ 2009) በአቶ ሃይለማሪያም አቅራቢነት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተደረገው የካቢኔ ሹም ሽር በኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለውን ውጥረት እንደማይቀርፍ ተገለጸ። አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ መልክ ያደራጁትን ካቢኔ መጽደቁን ተከትሎ አስተያየት የሰጡት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ አሁን ህወሃት እየሄደበት ያለው መንገድ በፊት ሲያደርገው ከነበረው ምንም ልዩነት የሌለው እንደሆነ ለመገናኛ ብዙሃን አስረድተዋል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ዶር መረራ ...

Read More »

የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ለቆ የወጣው በአገሪቱ በተከሰተው የፖለቲካ ቀውስ መሆኑን አልሸባብ ገለጸ

ኢሳት (ጥቅምት 22 ፥ 2009) የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ለቆ የወጣው በኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ እንደሆነ አልሻባብ ገለጸ። ሃሳን ያቁብ የተባሉ የአልሻባብ መሪ ፣ የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ ለቆ በመውጣቱ አልሸባብ ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶታል ሲሉ አፍሪካ ኒውስ ለተባለ ጋዜጣ መናገራቸው ተሰምቷል። የአልሸባብ አስተዳዳሪ የሆኑት ሃሳን ያቆብ የኢትዮጵያ ወታደሮች ከሶማሊያ የወጡት ኢትዮጵያ በተፈጠረው የውስጥ ችግር ነው ቢሉም፣  የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ የኢትዮጵያ ሰራዊትን ...

Read More »