Author Archives: Central

ዶ/ር መረራ ጉዲና የጠየቁት የዋስትና መብት ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ኢሳት (መጋቢት 1 ፥ 2009) ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት ሊያሰጥ የሚችል ነው በማለት ፍርድ ቤት ያቀረቡትን የዋስትና መብት ጥያቄ አርብ ውድቅ አደረገ። የፌዴራሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶ/ር መረራ ለፍርድ ቤት ያቀረቡትን የዋስትና መብት ጥያቄ በመቃወም ሃሙስ ለፍርድ ቤቱ ባለሁለት ገፅ የተቃውሞ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል። አርብ በዚሁ ጉዳይ ላይ ብይን ለመስጠት የተሰየመው ችሎት የኦሮሞ ...

Read More »

የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅሙ አሽቆለቆለ

ኢሳት (መጋቢት 1 ፥ 2009) የኢትዮጵያ የመገበያያ ገንዘብ የሆነው ብር ባለፉት 12 ወራቶች ብቻ የመግዛት አቅሙ ከአምስት በመቶ በላይ ማሽቆልቆሉን አለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት አስታወቁ። የብር የመግዛት አቅም እየቀነሰ መምጣት በህብረተሰቡ ላይ ከሚያደርሰው የኢኮኖሚ ተፅዕኖ በተጨማሪ የሃገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገትና የዋጋ ግሽበት እየተፈታተነ እንደሚገኝም የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ገልጸዋል። መንግስት አጋጥሞት ያለውን የፋይናንስ እና የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት የብር የመግዛት አቅም እየቀነሰ ...

Read More »

ጃፓን በደቡብ ሱዳን አሰማርታ የምትገኘውን የሰላም አስከባሪ ሃይል ለማስወጣት ወሰነች

ኢሳት (መጋቢት 1 ፥ 2009) የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በደቡብ ሱዳን ተሰማርተው የሚገኙ የጃፓን የሰላም አከባሪ ሃይሎች ከአንድ ወር በኋላ ጠቅልለው እንደሚወጡ መግልጻቸውን ቢቢሲ የጃፓኑን ዜና አገልግሎት (ኪዮዳን) ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። ደቡብ ሱዳን ወደ አዲስ መንግስት ግንባታ በመሸጋገሯ ጃፓን በተለያዩ ዘርፎች ስትሰጥ ከቆየችው ድጋፍ ለመውጣት ወስናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል። የጃፓን ባለስልጣናት የተወሰደው ዕርምጃ እያሽቆለቆለ ከመጣው የደቡብ ሱዳን የጸጥታ ...

Read More »

የመምህራን የግምገማ ሪፖርት በኢሳት መተላለፉ በኢህአዴግ ውስጥ ከፍተኛ ቁጣ ፈጥሯል።መምህራኑ ዳግም ትሃድሶ እንዲያደርጉ የታዘዙበት ሰነድም እጃችን ገብቷል

የካቲት ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በቅርቡ የሁለተኛ ደረጃ መምህራን አስደንጋጭ የተሃድሶ ግምገማ ሪፖርት በኢሳት መተላለፉን ተከትሎ ድንጋጤ ውስጥ የገባው ኢህአዴግ፣ አሁን ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ዳግም ትሃድሶ እንዲያካሂዱ ቀጭን ትእዛዝ ተላልፏል። ዩኒቨርስቲዎችም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ትሃድሷቸውን እንዲወጡ በታዘዙት መሰረት፣ ትምህርት ዘግተው የተሃድሶ ውይይታቸውን እያደረጉ ነው። ትምህርት ሚኒስቴር በ25/06/2009 ዓም “ አስቸኳይ ዳግም ተሃድሶ መምህራን እና ...

Read More »

የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች ድርድሩ እንደማይሳካ እየገለጹ ነው።

የካቲት ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኦሮምያ፣ አማራና ደቡብ አካባቢዎች የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በአገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ጋር እነጋገራለሁ ያለው ኢህአዴግ፣ ለእውነተኛ ድርድር ከልቡ ያልተዘጋጀ በመሆኑ ድርድሩ እንደማይሳካ፣ በምርጫ 97 ወቅት “ከኢህአዴግ ጋር መስራት ይቻላል” ብለው ከቅንጅት ወጥተው ለ5 ዓመታት የፓርላማ አባል ሆነው ያገለገሉት አቶ አብዱረህማን አህመዲን ተናግረዋል። ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ በየነም ድርድሩን አጣጥለውታል። ስለድርድሩ ጠቀሜታ እንዲናገሩ ...

Read More »

የወልቃይት ጉዳይ የአማራ ክልልንም ሆነ ብአዴንን አያገባውም ሲሉ ም/ል ፕሬዚዳንቱ ተናገሩ

የካቲት ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የክልሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከክልሉ ጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ሲሰጡ፣ “ስለወልቃይት ጉዳይ የሚያገባው የትግራይ ክልልና የፌዴሬሽን ምክር ቤት እንጅ የአማራ ክልል አይደለም” ብለዋል። “ በወልቃይት፣ በራያ እና ሌሎችም አካባቢዎች፣የትግራይ ክልል ከአማራ ክልል መሬት እየወሰደ ነው፣ ዳሸን ተራራና ላሊበላ ሳይቀር የእኔ ነው እያለ ነው፤ በየጊዜውም በትግራይ መገናኛ ብዙሃን የታጠቁ ሰዎች ...

Read More »

የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖርያ ቤቶችን ጉዳይ በተመለከተ ሕዝቡ ተስፋ እንዳይቆርጥ ያደርጉ ዘንድ ጋዜጠኞችን ተማጸነ፡፡

የካቲት ፴ (ሠላሳ)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሕዝቡ በመንግሥት ተስፋ ቆርጦ ገንዘቡን ከባንክ እያወጣ እንደሚገኝም አስተዳደሩ አምኗል፡፡ የአስተዳደሩ የቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ የሥራ ሃላፊዎች በተለይም 40/60 በመባል የሚታወቀውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሕንጻዎችከትላንት በስቲያ ለጋዜጠኞች ባስጎበኙበት ወቅት ሕዝቡ በፍጥነት የቤት ባለቤት መሆን ባለመቻሉ ተስፋ እየቆረጠ የባንክ ቁጠባውን እያቋረጠመሆኑን በመጥቀስ ጋዜጠኞች የሕዝቡን ተስፋ ለመመለስ እንዲሰሩ የማግባባት ሥራ አከናውነዋል፡፡ በአስተዳደሩ በኩል የሕዝቡን ተስፋ ...

Read More »

በኦሮሚያ-ሶማሌ ድንበር አካባቢዎች ግጭት የመንግስት አባላት ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ጠ/ሚ/ ሃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ

ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) ለበርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል የድንበር አካባቢ ግጭት የመንግስት አመራር አባላት ተጠያቂ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ። ከአራት ወር በላይ በዘለቀው በዚሁ ግጭት እንዲቀሰቀስ ያደርጉ አመራር አባላት መለየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ መናገራቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ይሁንና አቶ ሃይለማሪያም ምን ያህል የመንግስት አመራሮች ለግጭቱ አስተዋጽዖ እንዳደረጉና በቁጥጥር ...

Read More »

በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ አደጋ ስድስት ሚሊዮን በሚደርሱ ዜጎች ህይወት ላይ ከፍተኛ አደጋ መጋረጡ ተገለጸ

ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) በኢትዮጵያ በአራት ክልሎች ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ ወደ ስድስት ሚሊዮን ለሚጠጉ ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል ሰዎች ለሰዎች የተባለው የጀርመኑ ግብረ ሰናይ ድርጅት አሳሰበ። በሃገሪቱ ያለው ይኸው የከፋ የምግብ እጥረት በአለም መገናኛ ተቋም በቂ ሽፋንን እያገኘ እንዳልሆነ የገለጸው ድርጅቱ በተለይ ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳንና፣  ኬንያ ጋር በምትዋሰንባቸው የድንበር አካባቢዎች ድርቁ የከፋ ጉዳት እያደረሰ ...

Read More »

የፌዴራል አቃቤ ህግ ዶ/ር መረራ ጉዲና ባቀረቡት ዋስትና እንዲከበር ጥያቄ ተቃውሞ አቀረበ

ኢሳት (የካቲት 30 ፥ 2009) የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ዶ/ር መረራ ጉዲና የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ባቀረቡት ጥያቄ ላይ ሃሙስ ተቃውሞን አቀረበ። ዶ/ር መረራ ያቀረቡትን የዋስትና መብት ለመመልከት ተሰይሞ የነበረው ችግሎትም ከአቃቤ ህግ የቀረበለትን ተቃውሞ ተከትሎ ውሳኔውን ለአርብ በተለዋጭ ቀጠሮ ማራዘሙ ታውቋል። ለፍትድ ቤቱ የባለ ሁለት ገፅ የተቃውሞ ደብዳቤን ያቀረበው አቃቤ ህግ ተከሳሽ የቀረበባቸው ክስ ከባድ እና ተደራራቢ ክሶc ባለፈው ሳምንት ...

Read More »