ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ፓርላማ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዩ ባሉት ዶ/ር መረራ ጉዲናን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ለማሳነስ የሞከረ ነው ሲል አርብ ቅሬታ አቀረበ። ህብረቱ የህግ አውጪ አካል የሆነው የአውሮፓ ፓርላማ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ካልተገነዘቡ አባላቱ እይታ ተነስቶ ያወጣው መግለጫ ነው ሲልም የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር አመልክቷል። የአውሮፓ ፓርማላ ሃሙስ ባወጣው መግለጫ ዶ/ር ...
Read More »Author Archives: Central
የአውሮፓ ፓርላማ ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ያቀረበው ጥያቄ ተግባራዊ እንዲደረግ ተጠየቀ
ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ከህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ሃሙስ ያቀረበው ጥያቄ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ሂውማን ራይትስ ዎች አሳሰበ። ፓርላማው ያቀረበው ይኸው ወቅታዊ ጥሪ ጉዳዩ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በቀጣዩ ወር በጀኔቭ ከተማ በሚካሄደው ጉባዔ ላይ ተጨማሪ እርምጃ እንዲወስድ ሊያደርግ የሚያስችል መሆኑን በድርጅቱ የአፍሪካ ቀንድ ተመራማሪ የሆኑት ፊሊክስ ሆንር አስታውቀዋል። ...
Read More »የአሜሪካ የምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት በተቃዋሚና ሃሳባቸውን በነጻነት በሚገልጹ ዜጎች ላይ የሚወስደውን ፖለቲካዊ ማዋከብ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰቡ
ኢሳት (ግንቦት 11 ፥ 2009) ከአስር የሚበልጡ የአሜሪካ የምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያ መንግስት በተቃዋሚና ሃሳባቸውን በነጻነት በሚገልጹ ዜጎች ላይ የሚወስደውን ፖለቲካዊ ማዋከብ በአስቸኳይ እንዲያቆም አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት ባቀረቡት የውሳኔ ሃሳብ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ሽብርተኝነትን ለመዋጋት አጋር ብትሆንም፣ ሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ስትፈጽም ዝም ብለውን እናያለን ማለት አይደለም ማለታቸውን አፍሪካ ኒውስ የምክር ቤት አባላቱ በጋር ያወጡትን መግለጫ ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። ...
Read More »በአማራ እና በሃረሪ ክልሎች የመከላከያ ሰራዊት ምልመላ ድርቅ እንደመታው ተገለጸ
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከግንቦት አራት ቀን ጀምሮ ልዩ ልዩ ጥቅማጥቆሞችን እንደሚሰጥ በመግለጽ፣ እየጠፉ በሚገኙ ወታደሮች ቦታ አዳዲስ ወታደሮችን ለመቅጠር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ያለው የህውሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ፣ በተለይ በአማራ ክልል በሁሉም ከተሞች አንድም ተመዝጋቢ በመጥፋቱ ምዝገባውን ለማካሄድ የተመደቡ ሰራተኞች ግራ መጋባታቸውን ጥያቄ ያቀረበችላቸው የክልሉ ወኪላችን ገልጻለች። ከወራት በፊት በየትምህርት ቤቱ በራፍ ላይ ...
Read More »ገዚው ፓርቲ የአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ ላይ ያወጣውን መግለጫ ተቃወመ
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአውሮፓ ፓርላማ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ.ር መረራ ጉዲና ከእስር እንዲፈቱና የቀረበባቸው ክስ ውድቅ እንዲሆን፣ በዶ/ር ብርሃኑ ነጋና አቶ ጃዋር ሙሃመድ ላይ የቀረበው ክስ እንዲነሳ እንዲሁም ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ከእስር እንዲፈቱ፣ በቅርቡ በኦሮምያና በሌሎችም የአገሪቱ አካባቢዎች የተፈጸሙ ግድያዎች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሚመራው ገለልተኛ ቡድን እንዲጣራ ...
Read More »የሶስት ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ ነቢቡ በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው በፍትህ እጦት እየተሰቃዩ ነው
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ምንጮች እንደገለጹት የ3 ልጆች እናት የሆኑት ወ/ሮ ነቢቡ ደሳለኝ ላለፉት 3 ወራት በ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ታስረው እየተሰቃዩ ሲሆን፣ ሁለት ጊዜ ፍርድ ቤት ቢቀርቡም መልስ አለማግኘታቸውን ምንጮች ገልጸዋል። ወ/ሮ ነቢቡ በአሸባሪነት እንደምትከሰስ የተነገራቸው ቢሆንም፣ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ግን ምንም የክስ ቻርጅ አልቀረበባቸውም። በመሃሉ በፍትህ እጦት እርሳቸውና ልጆቻቸው ለከፍተኛ ...
Read More »ባለፈው ሳምንት ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ጋር ቃለ ምልልስ ካደረገ በኋላ ፕሮግራሙ በጣቢያው እንዳይተላለፍ የታገደበት የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ ሥራውን በገዛ ፈቃዱ መልቀቁን አስታወቀ።
ግንቦት ፲፩ ( አሥራ አንድ ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ዛሬ በፌስ ቡክ ገጹ ላለፉት አራት ዓመታት ከኢቢሲ ጋር ደጉንም መልካሙን ግዜ መካፈሉን በመጥቀስ፤ “ሰሞኑን ከቴዲ አፍሮ ጉዳይ ጋር ተያይዞ በተከሰተው ነገር ግን ከህሊናዬ ጋር እየታገልኩ ልቀጥል አልችልም”ብሏል። “ጉዳዩ እንድን የኪነጥበብ ሰው ማቅረብና ያለመቅረብ ጉዳይ ብቻ አይደለም”ያለው ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ነገሩን የጋዜጠኝነትን ልዕልና የሚጋፋ ሆኖ ስላገኘውና ...
Read More »አለም አቀፍ የፕሬስ ተቋም የአመቱን የፕሬስ ነጻነት ሽልማት ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሰጠ
ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2009) አለም አቀፍ የፕሬስ ተቋም የአመቱ የፕሬስ ነጻነት ጀግና ሽልማቱን በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሰጠ። ሽልማቱን ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ ጀርመን ሃምቡርግ ከተማ ተገኝቶ ተቀብሏል። አለም አቀፉ የፕሬስ ኢንስቲቲዩት 69ኛው የፕሬስ ነጻነት ጀግና ሽልማት በጀርመን ሃምቡርግ ከተማ በሰጠበት ወቅት፣ ኮፐንሃገን ዴንማርክ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ሚዲያ ሪፖርት ተቋም ተባባሪ መሆኑም ተመልክቷል። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለፉት 2ሺ ቀናት እኤኣ ...
Read More »የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባት (ኦብነግ) እና አርበኞች ግንቦት 7 በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ
ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2009) የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባት (ኦብነግ) እና አርበኞች ግንቦት 7 በጋራ ለመስራት ተስማሙ። በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች በጋራ ለመታገልና ከሌሎች የኢትዮጵያ የለውጥ ሃይላት ጋር ለመተባበር መስማማታቸውን ድርጅቶቹ ጀርመን ፍራንክፈርት ባወጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል። የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) እና አርበኞች ግንቦት 7 እኤአ ከሜይ 15 እስከ ሜይ 17 በጀርመን ፍራንክፈርት ለሶስት ...
Read More »ዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ የአውሮፓ ህብረት ጥሪ አቀረበ
ኢሳት (ግንቦት 10 ፥ 2009) የአውሮፓ ህብረት በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና የተመሰረተባቸው ክስ ውድቅ ተደርጎ በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ ጥሪ ቀረበ። በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሪፖርትን በተመለከተ መግለጫ ያወጣው የአውሮፓ ፓርላማ በሃገሪቱና በኦሮሚያ ክልል ከተካሄደው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተገናኘ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው ግድያ በገለልተኛ አካል ምርመራ እንዲካሄድበት አሳስቧል። በእስር ላይ የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና ከወራት በፊት በህብረቱ ...
Read More »