Author Archives: Central

ከፍተኛው ፍርድ ቤት በሰባት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ላይ የፍርድ ብያኔ ተሰጠ

ሰኔ ፲፮( አሥራ ስድስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በመላው ኢትዮጵያ ከተቀሰቀሰው ሕዝባዊ እንቢተኝነት በኋላ በሰላማዊ መንገድ ገዥውን ሕወሃት ኢህአዴግን ይታገሉ የነበሩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት ላይ ያነጣጠረ የጅምላ እስራት ተጠናክሮ መቀጠሉ ይታወሳል። ከማእከላዊና በተለያዩ የማሰቃያ እስር ቤቶች ውስጥ ለዓመታት ሰቆቃ ሲፈሰምባቸው ከነበሩ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መካከል በሰባቱ ላይ የፍርድ ብያኔ ተሰጠ። የልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ...

Read More »

የፖለቲካ ፓርቲዎች በንግድ ስራ መሰማራት የንግድ እንቅስቃሴውን እያደከመው ነው ተባለ

ሰኔ 15/ 2009 የፓለቲካ ፓርቲዎች በንግድ ሥራ ውስጥ መሰማራታቸው የንግድ እንቅስቃሴውን እያዳከመው መሆኑን ታዋቂው የንግድ ሰው ገለፁ። በህወሓት በግል ንብረትነት የሚታወቀው ሬዲዮ ፋና “የፌደራል ስርዓት ግንባታን፣ ብዝሃነትን የጋራ ተጠቃሚነትን የማስተናገድ አቅም” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት ታዋቂው የንግድ ሰው አቶ እየሱስ ወርቅ ዛፉ የፓርቲ ኩባንያዎች በግለሰብ ሥም ጭምር እየተደራጁ በንግድ እንቅስቃሴው ላይ ተፅዕኖ ማድረጋቸውን አመልክተዋል።  የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ...

Read More »

የከፍተኛ ሊግ ጨዋታ ከትግራይ ክለቦች ጋር በተያያዘ የፕሮግራም መመሳቀልና ቀውስ ገጠመው ተባለ

ሰኔ 15 ፥ 2009 በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሚካሄዱ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ከትግራይ ክለቦች ጋር በተያያዘ የፕሮግራም መመሳቀልና ቀውስ እንደገጠመው መረጃዎች አመለከቱ። በፌዴሬሽኑ የከፍተኛው ሊግ ኮሚቴው የወልዋሎ እና የሽሬ እንደስላሴ ክለቦች በአማራ ክልል ለመጫወት የማይችሉበት የፀጥታ ችግር መኖሩ በመረጋገጡ አዲስ ፕሮግራም የሚወጣበትና ቦታ መቀየር የተገደዱበት ሁኔት ተፈጥሯል።  ስለዚህም የመቀሌ ክለቦች በሙሉ ጨዋታቸውን በአዲስ አበባ ብቻ እንዲያደርጉ የሚያስችል አዲስ ፕሮግራም ማውጣቱን ...

Read More »

ዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሊዘጋ እንደሚችል ተገለጸ

ሰኔ 15 ፥ 2009 በኢትዮጵያ ግዙፉን የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ሊዘጉት እንደሚችሉ ታዋቂው የናይጄሪያ ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ አስጠነቀቁ። ባለሃብቱ ማስጠንቀቂያውን የሰጡት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሲሚንቶ አምራቹ ኩባንያቸው የተወሰነ ሥራቸውን ለወጣቶች እንዲሰጡ ትዛዝ ከሰጡ በኋላ ነው። ናይጄሪያዊው ባለሃብት አሊስ ዳንጎቴ የኦሮሚያ መንግስት ይህንን ትእዛዙን ካላነሳ ፋብሪካውን ዘግተው ሥራውን ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ እንደሚያስወጡ ዝተዋል። የኦሮሚያ ምስራቅ ዞን አስተዳደር የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ...

Read More »

አርበኞች ግንቦት ሰባት ሊረሸኑ የነበሩ 2 ወንድማማቾችን ማስለቀቁ ተገለጸ

ሰኔ 15 ፥ 2009 በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በኮማንድ ፖስት ወታደሮች ለግድያ በመወሰድ ላይ የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች የአርበኞች ግንቦት ሰባት ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ከግድያ ማምለጣቸው ታወቀ። ወንድማማቾቹ ትላንት ረቡዕ ለሃሙስ ሌሊት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 6 ሰዓት ላይ ወደ ሚገደሉበት ቦታ እየተወሰዱ በነበረ ጊዜ በመንገድ ላይ በተከፈተ ተኩስ ማምለጣቸው ታውቋል። ገላጋይ ሲሳይ በቀለ እና አስማረ ሲሳይ የሚባሉት እነዚህ ወንድማማቾች በሰሜን ...

Read More »

ህወኃት የነጻነት ታጋዮችን ለማደን ብዛት ያለው ወታደር አሰማራ። የአርበኞች ግንቦት 7 የሰሜን ኢትዮጲያ ዕዝ ሊረሸኑ የነበሩ ወንድማማቾችን ታደገ

ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ህዝባዊ ወያነ ኃርነት ትግራይ -ህወኃት በመተማና በጭልጋ አካባቢ ያሉ የነጻነት ታጋዮች ላይ ጥቃት ለመፈጸም በርካታ ወታደሮችን ወደስፍራዎቹ ማንቀሳቀሱ ተገለጸ። ታጋዮቹ ያሉበትን ሥፍራ ማወቅ የተሳናቸው የህወኃት ታጣቂዎች በትናንትናው ዕለት ወደታጋዮቹ ዘመዶች ቤት በመሄድ አሠሳ ከማድረጋቸውም በላይ ታጋዮቹ ያሉበትን ቦታ ተናገሩ በማለት ዘመዶቻቸውን ሲያስጨንቁ አምሽተዋል። ዘመዶቻቸው የታጋዮቹን አድራሻ እንደማያውቁ ቢገልጹም “ያሉበት ...

Read More »

ለስደተኞች የተሰጠው የጊዜ ገደብ እንዲራዘም በኢትዮጵያ የቀረበው ጥያቄ በሳኡዲ በኩል ምላሽ አልተሰጠውም።

ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በሳኡዲ ያሉ ስደተኞች ሀገሪቱን ለቀው የሚወጡበት ቀነ ገደብ እንዲራዘም ጥያቄ ማቅረቡን የኢትዮጵያ መንግስት ገለጸ። ይሁንና ቀነ ገደቡ ሊጠናቀቅ የቀረው ጊዜ በጣም አጭር በመሆኑና በዚህ አጭር ጊዜ ሁሉንም ስደተኞች መመለስ እንደማይቻል በመረዳት ጊዜው እንዲራዘም ጥያቄ ማቅረቡን ቢገልጽም እስካሁን ከሳኡዲ በኩል የተሰጠ ምላሽ የለም። በሳኡዲ በኩል ለሦስት ወራት የተሰጠው የስደተኞች መውጫ ...

Read More »

በኢትዮጵያ የተከሰተው የድርቅ አደጋ ተባብሶ መቀጠሉን ዩኒሴፍ አስታወቀ::

ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከአንድ ዓመት በላይ የዘለቀው የምስራቅ አፍሪካ አገራት ድርቅን ተከትሎ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እየተመናመነ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህጻናት አድን ድርጅት-ዩኒሴፍ አስታውቋል። በተለይ በምስራቅ ኢትዮጵያ የተባባሰው ድርቅ የቤት እንስሳትን ክፉኛ እየጨረሰ ሲሆን፤ የአካባቢው ነዋሪዎች ከመኖሪያ ቀያቸው እንዲፈናቀሉና በየመጠለያ ጣቢያዎችእንዲጠለሉ አድርጓቸዋል። ድርቁ በፈጠረው ርሃብ ምክንያት በተለይ በደረቃማ የአየር ንብረት የሚኖሩት የኦጋዴን ነዋሪዎች ...

Read More »

ኢትዮጵያ የመፍረስ አደጋ ካንዣበበባቸው አገራት ተርታ ተመደበች

ሰኔ ፲፭( አሥራ አምስት ) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በየዓመቱ በዓለማችን ውስጥ የሚገኙ በመፍረስ እና ለመፍረስ አደጋ ያንዣበባቸው አገራትን በሚያጠናው ፍራጃይል ስቴት ኢንዴክስ(Fragile States Index) ተቋም ጥናት መሰረትኢትዮጵያ አደጋ ካንዣበበባቸው አገራት ተርታ ተመደበች። የሟሸሹ አገራት ተርታን አዲሲቷ አገር ደቡብ ሱዳን በቀዳሚነት ስትመራ ፊንላንድ አሁንም የሰላም ዋስትና ያላት የመጀመሪያዋ አገር ሆና ተመርጣለች።ሌላዋ የምስራቅ አፍሪካዋ አገር ኢትዮጵያ፣ ሜክሲኮ እና ቱርክ ...

Read More »

በጋምቤላ የሚገኙ የደቡብ ሱዳን የጸጥታ ስጋት መፍጠራቸው ተገለጸ

ሰኔ 14 ፥ 2009 በእርስ በርስ ጦርነት የምትታመሰውን ደቡብ ሱዳንን ለቀው ወደ ጋምቤላ የተሰደዱ ስደተኞች በክልሉ ደህንነትና ፀጥታ ላይ ውጥረት መፍጠራቸው ተገለፀ። ሰኔ 13/ 2009 ዓ/ም የሚከበረውን የአለም የስደተኞች ቀን ባለፉት አመታት በእርስ በርስ ጦርነት የምትታመሰውን ደቡብ ሱዳን እየሸሹ ለሚሰደዱ ደቡብ ሱዳናውያን ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ የአለም አቀፍ የህክምናና ሰብዓዊ እርዳታ የሚሰጠው የድንበር የለሽ ሐኪሞች ቡድን (RSF) አስታውቋል።  ድንበር የለሽ ሐኪሞች ...

Read More »