Author Archives: Central

ብአዴን አቶ ደመቀ መኮንን የድርጅቱ ሊቀመንበር ሆነው እንዲቀጥሉ ወሰነ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 16/2010) የብሔረ አማራ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ/ብአዴን/አንድ ወር ለሚሆን ጊዜ ባካሄደው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ምንም ለውጥ ሳያደርግ የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ደመቀ መኮንን ሆነው እንዲቀጥሉ ወሰነ። በምክትል ሊቀመንበርነት ደግሞ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባሉበት እንዲቀጥሉ በማዕከላዊ ኮሚቴው ስምምነት ላይ ተደርሷል። ብአዴን ለየት ያለ ውሳኔ አሳልፋለሁ ቢልም ሁኔታዎች ባሉበት እንዲቀጥሉ መወሰኑ በብዙዎች ዘንድ ግርምታን ፈጥሯል። የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ታይቶ የማይታወቅ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ የድርጅቱ ...

Read More »

የአዲስ አበባ አስተዳደር በከፍተኛ የበጀት እጥረት ውስጥ መግባቱ ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 16/2010) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከፍተኛ የበጀት እጥረት ውስጥ መግባቱ ተገለጸ። ከፍተኛ ገቢ የሚጠበቅበት የመሬት ሊዝ ጨረታ ላለፉት 8 ወራት አልተካሄደም። መስተዳድሩ በግማሽ አመቱ እሰበሰባለሁ ብሎ ካቀደው ማግኘት የቻለው ከግማሽ በታች ነው።እንደ ሪፖርተር ዘገባ ከሆነ የተሰበሰበው ገቢ የአስተዳደሩን የመደበኛ ወጪ ከመሸፈን የሚያልፍ አይደለም።በአመቱ ይሰራሉ ተብለው በእቅድ የተያዙ ካፒታል ፕሮጀክቶች ከእቅድ እንደማይዘሉ ጨምረው ገልጸዋል። በሃገሪቱ የተከሰተው የፖለቲካ ቀውስ፣የውጭ ምንዛሪ ...

Read More »

ኦሕዴድ ስልጣን የሚፈልገው ኦሮሚያን ሐብታም ለማድረግ አይደለም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 16/2010) ኦሕዴድ የፌደራል የአመራር ስልጣንን የሚፈልገው ሰርቆ ኦሮሚያን ሐብታም ለማድረግ አይደለም ሲሉ አቶ ለማ መገርሳ ተናገሩ። የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ዶክተር አብይ አሕመድ የኦሕዴድ ሊቀመንበር መሆናቸውን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የድርጅታቸው አመራሮች በፌደራል ደረጃ ስልጣን የሚይዙት የእኩልነት ስርአት ለማምጣትና ብሔር ብሔረሰቦችን ለማገልገል ነው። የኦሮሚያው ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ እንዳሉት ከኦሕዴድ ተመርጦ ወደ ፌደራል ስልጣን የሚሄድ ሰው ...

Read More »

ኦህዴድ ዶ/ር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ለማን መገርሳን ደግሞ ምክትል ሊ/መንበር አድርጎ መረጠ

ኦህዴድ ዶ/ር አብይ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ለማን መገርሳን ደግሞ ምክትል ሊ/መንበር አድርጎ መረጠ (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) ድርጅቱ እንዳስታወቀው ኦህዴድን በሊቀመንበርነት ሲመሩ የነበሩትን አቶ ለማ መገርሳን በደ/ር አብይ አህመድ ለመተካት በሙሉ ድምጽ ውሳኔ አሳልፏል። ውሳኔው ኦህዴድ ዶ/ር አብይን ጠ/ሚኒስትር አድርጎ በእጩነት ለማቅረብ ፍላጎት ያለው መሆኑን አስተያየቶች ያመለከታሉ፡ ሰሞኑን የኦሮሞ የፖለቲካ አክቲቪስቶች አቶ ለማ መገርሳ ከኦሮምያ ክልል ...

Read More »

በወልቂጤና በጎንደር አድማ አስተባብረዋል የተባሉ ወጣቶች እየታሰሩ ነው

በወልቂጤና በጎንደር አድማ አስተባብረዋል የተባሉ ወጣቶች እየታሰሩ ነው (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በጉራጌ ዞን ለሳምንት ተደርጎ የነበረውን የስራ ማቆም አድማ አስተባብረዋል የተባሉ ወጣቶች እየታደኑ በመያዝ ላይ መሆናቸውን የሚደርሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የመንግስት ሰራተኞች እና በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚሳተፉ ዜጎች ሰልፍ አስተባብራችሁዋል በሚል ምክንያት ታስረዋል። እንዲሁም ማደኛ የወጣባቸው መምህራን መኖራቸውንም ከአካባቢው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ...

Read More »

እነ ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከእስር ቤት ወጡ

እነ ጄ/ል ተፈራ ማሞ ከእስር ቤት ወጡ (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) በመፍንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሰው ያለፉትን 9 ዓመታት በእስር ያሳለፉት ጄ/ል ተፈራ ማሞ፣ ጄ/ል አሳምነው ጽጌ፣ ኢንጂነር መንግስቱ አበበ፣ ኮ/ል አበረ አሳፋ፣ ኮ/ል ሶሎሞን አሻግሬ፣ ሻለቃ ወርቁ በላይ ፣ ሻለቃ መስከረም ካሳ፣ ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ፣ ኢንስፔክተር አመራር ባያብል፣ የሽዋስ መንገሻ፣ ዋና ሳጅን ጎበና በላይና ሳጅን ይበልጣል ብርሃኑ ...

Read More »

አቶ ዓባይ ጸሃዬ የፌደራል መንግስት ፕሮጀክቶች በሕዝብ ብዛትና በመሬት ስፋት ቀመር ከሚሰራ ኢህአዴግ ቢፈርስ እንደሚመርጡ አስታወቁ

አቶ ዓባይ ጸሃዬ የፌደራል መንግስት ፕሮጀክቶች በሕዝብ ብዛትና በመሬት ስፋት ቀመር ከሚሰራ ኢህአዴግ ቢፈርስ እንደሚመርጡ አስታወቁ (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) የብአዴንና የኦህዴድ አመራሮች የፌደራል መንግስት የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች በሕዝብ ብዛትና በመሬት ስፋት ቀመር መሰረት እንዲሰሩ የሚያቀርቡትን ሃሳብ ውድቅ ያደረጉት አቶ አባይ፣ እንዲህ አይነት አሰራር ተግባራዊ ከሚሆን ኢህአዴግ ቢፈርስ እንደሚመርጡ ተናግረዋል። አቶ ዓባይ ጸሃዬ የብአዴንና ኦህዴድ አመራሮች፣ የቢሮ ...

Read More »

ደቡብ ሱዳን ተጠልፈው የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን እንደምትመልስ አስታወቀች

ደቡብ ሱዳን ተጠልፈው የተወሰዱ ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን እንደምትመልስ አስታወቀች (ኢሳት ዜና የካቲት 15 ቀን 2010 ዓ/ም) የደቡብ ሱዳን ፣ የቦማ ግዛት ባለስልጣናት ከኢትዮጵያ ታፍነው ወደ ደቡብ ሱዳን የተወሰዱ ህጻናትን እንደሚያስመልሱ ቃል ገብተዋል። ሬዲዮ ታማዙጂ እንደዘገበው የደቡብ ሱዳን ባለስልጣናት በቅርቡ ታፍነው ከተወሰዱ ህጻናት መካከል 4 ህጻናትን ማግኘታቸውን ገልጸዋል። እነዚህን ህጻናት ለጋምቤላ ባለስልጣናት እንደሚያስረክቡ ቃል ገብተዋል። የአገሪቱ ባለስልጣናትም ሆኑ የጋምቤላ ክልል ባለስልጣናት ሰሞኑን ...

Read More »

በግብጽ በ21 ተከሣሾች ላይ የሞት ፍርድ ተላለፈ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 15/2010) የግብፅ ፍ/ቤት በ21 ተከሣሾች ላይ በዛሬው ዕለት ሞት ፈረደ፤ የሐገሪቱን የሙስሊምች መንፈሣዊ መሪ ዕውቅና ያገኘው ይህ የሞት ፍርድ የተላለፈባቸው 21 ተከሣሾች እ/ኤ/አ/ 2015   በባህር ዳርቻዋ ከተማ ዳማይታ ፖሊስ ጣቢያ  ላይ እንዲሁም በነዳጅ ማስተላለፊያ ቱቦ ላይ የሽብር ጥቃት  በማድረስ የተወነጀሉ ናቸው። የግብፅ ፍ/ቤት በዛሬው ዕለት የሞት ፍርድ ካሣለፈባቸው 21 ተከሣሾች 16ቱ በሌሉበት ውሣኔ እንደተላለፈባቸው ታውቋል፡፡ሌሎች 4 ተከሣሾች የ25 ...

Read More »

በጀርመን ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ– የካቲት 15/2010) በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ በዋና ከተማዋ በርሊን ከፍተኛ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። በኢትዮጵያ አሁን የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በጽኑ ያወገዙት ሰልፈኞቹ የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግስት ህወሀት መራሹ ስርዓት የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያቆ ሙም ጠይቀዋል።  

Read More »