የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፍተኛ የማኔጅመን አባላት የሙስና ወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው። (ኢሳት ዜና ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም) እንደ ፎርቹን ዘገባ፣ በፌዴራል ፖሊስ የሙስና ወንጀሎች ጉዳይ ክፍል፣ ተጠርጣሪዎቹ በስማቸው ያስቀመጡት ገንዘብ ካለ መጠኑ እንዲገለጽለት ለሁሉም የንግድ ባንኮች ደብዳቤ ጽፏል። ፖሊስ-ለንግድ ባንኮቹ በጻፈው በዚህ ደብዳቤ ላይ ስድስት የቀድሞ የልማት ባንክ አመራሮችን ጨምሮ የ30 ሰዎች ሰፍሯል። ቀደም ሲል ባንኩን በፕሬዚዳንትነት ለረዥም ...
Read More »Author Archives: Central
ኢራን ኒዩክለር ማበልጸግ ልትጀምር ነው
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010) የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ ኒዩክለር ማበልጸግ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎች እንዲጀምሩ ትዕዛዝ አስተላለፉ። መንፈሳዊ መሪው አያቶላ ካሚኒ የሃገራቸው የኒዩክለር ማበልጸግ አቅምንም በሀገራቸው መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የአሜሪካን ከኒዩክለር ስምምነቱ መውጣትን ተከትሎ ይህንን መልክዕት ያስተላለፉት መንፈሳዊ መሪው ሃገራቸው የኒኩለር መሳሪያ ካላቸው ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ ፍላጎታቸው መሆኑን ገልጸዋል። እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ ከሆነ ኢራን ለመንግስታቱ ድርጅት የኒዩክለር ተቆጣጣሪ ተቋም ...
Read More »በመከላከያ ታፍሰው የታሰሩት ንግስት ይርጋና አግባው ሰጠኝ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ተለቀቁ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010) በቅርቡ የተፈቱት ንግስት ይርጋና አግባው ሰጠኝ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች በመከላከያ ታፍሰው ከታሰሩ በኋላ መለቀቃቸው ተነገረ። እነ ንግስት ይርጋ ታስረው የተለቀቁት በቅርቡ ከወህኒ የተፈታውን አጋየ አድማሱን ለመቀበል ኮከብ የሌለበትን ባንዲራ ይዘው ጎንደር አየር ማረፊያ በተገኙበት ጊዜ ነው። አብረው የታሰሩት ዮሴፍ ወንዴ፣ ቶማስ ዘለቀና አንድ ሌላ ሾፌር እስካሁን አለመለቀቃቸው ታውቋል። ዛሬ በመከላከያ ታፍሰው በአዘዞ ካምፕ ከታሰሩ በኋላ የተለቀቁት ንግስት ...
Read More »አቶ ጌቱ ገለቴና አቶ ገምሹ በየነ ወደ አገር ቤት ተመለሱ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010)በሙስና ተወንጅለው የነበሩትና ክሳቸው የተቋረጠላቸው የጌት አስ ኢንተርናሽናል ባለቤት አቶ ጌቱ ገለቴና የኢሊሊ ሆቴል ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ወደ አገር ቤት ተመለሱ፡፡ ሁለቱ ባለሃብቶች በሙስና ከተወነጀሉ በኋላ እንዳይታሰሩ በመፍራት በአሜሪካና በዱባይ ለአመታት ስደት ላይ ቆይተዋል። በሙስና ክስ ተወንጀለው በርካታ ከፍተኛ ባለሃብቶች በእስር ላይ ከቆዩ በኋላ ሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ በምሕረት መፈታታቸው ይታወሳል።
Read More »መሪጌታ እንደስራቸው አግማሴ እንዲለቀቁ የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ጠየቀ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010) ላለፉት 24 ዓመታት በእስር ላይ የሚገኙት መሪጌታ እንደስራቸው አግማሴ እንዲለቀቁ የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገረስብከት ጽሕፈት ቤት ጠየቀ። በ1986 እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር ታፍነው የተወሰዱትና በሕይወት መኖራቸው ሳይታወቅ የቆዩት መሪጌታ እንደስራቸው በትግራይ ባዶ ስድስት በመባል በሚታወቀው እስር ቤት ውስጥ እንደሚገኙ በቅርቡ መረጃ መውጣቱን ተከትሎ ነጻ እንዲወጡ የሚጠይቅ ግፊት ከየአቅጣቸው በመደረግ ላይ ነው። በቤተክርስቲያኒቱ የትምህርት ደረጃ ከፍተኛ ቦታ ያላቸው እኚህ ሊቅ ...
Read More »የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያበደረው ገንዘብ 400 ቢሊየን ብር ደረሰ
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግስት ፕሮጀክቶች ያበደረው ገንዘብ 400 ቢሊዮን ብር ደረሰ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምንጮች ለኢሳት እንደገለጹት ከቁጥጥር ወጭ የሄደው ብደር እና ክፍያው በአግባቡ አለመፈጸሙ የባንኩን ጤናማነት በከፍተኛ ደረጃ እየጎዳው መሆኑም ተመልክቷል። ከፍተኛውን ብድር የወሰዱት የኤሌክትሪክ ሃይል ኮርፖሬሽን እና የስኳር ኮርፖሬሽን እንዲሁም ሜቴክ መሆናቸውም ታውቋል። የክልል መንግስታትም ከ5 ቢሊዮን እስከ 12 ቢሊየን ተበድረዋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምንጮች ...
Read More »የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 28/2010) ለአቤቱታ አዲስ አበባ የሚገኙት የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች በደህንነት መስሪያ ቤቱ በኩል ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው። ከ150 በላይ የሚሆኑት የሀገር ሽማግሌዎቹ ከእንግዲህ የደህንነት ጥበቃ አይደረግላችሁም፣ እዚያው ሄዳችሁ ከአብዲ ዒሌ ጋር ታረቁ የሚል በህይወታቸው ላይ አደጋ ሊፈጥር እንደሚችል የሚጠቁም ነው ሲሉ የሀገር ሽማግሌዎቹ ስጋታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው። በሌላ በኩል በሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ትዕዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ ወጣቶች እየታፈኑ ...
Read More »“የራያ ህዝብ የአማራ ማንነት ይከበር” ሲሉ የአላማጣና አካባቢው ተወላጆች ጠየቀ
“የራያ ህዝብ የአማራ ማንነት ይከበር” ሲሉ የአላማጣና አካባቢው ተወላጆች ጠየቀ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን በራያ ወረዳ አላማጣ ከተማ በመገኘት የአካባቢውን ህዝብ ያነጋገሩት የራያ ተወላጁ የህወሃት ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ፣ ከተስብሳቢዎች ጠንካራ ጥያቄዎች እና ተቃውሞ ያጋጠማቸው መሆኑን ተከትሎ፣ ስብሰባውን ያለውጤት በትነው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ከ400 በላይ ወጣቶች በተገኙበት በዚህ ስብሰባ ላይ ወጣቶች አቶ ...
Read More »በአዲስ አበባ ሃና ማርያም እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
በአዲስ አበባ ሃና ማርያም እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ቤታቸው የፈረሰባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የሃና ማርያም አካባቢ ነዋሪዎች በድጋሜ የተቃውሞ ሰልፍ ያደረጉ ሲሆን፣ የአዲስ አበባ መስተዳደር ባለስልጣናት ለተፈናቃዮች መልስ እንደሚሰጡ ቃል ቢገቡም ነዋሪዎቹን ግን የሚያረካ ሊሆን አልቻለም። የመስተዳድሩ አመራሮች መልስ ያላረካቸው ተፈናቃዮች፣ ጥያቄያቸውን በድጋሜ ለጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት ለማቅረብ ወደ ቤተመንግስት ቢያቀኑም መሃል ...
Read More »በጌዲዮና ጉጂ ብሄረሰቦች መካከል ያለው ግጭት ዳግም አገረሸ
በጌዲዮና ጉጂ ብሄረሰቦች መካከል ያለው ግጭት ዳግም አገረሸ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ትናንት በተመጀረው ግጭት በርካታ ዜጎች ቀያቸውን እየተዉ ለመሰደድ የተገደዱ ሲሆን፣ በቆጨሬ ወረዳ ጀልዶ ቀበሌ አነድ የጌዲዮ ተወላጅ ሲሞት 1 ፖሊስ መቁሰሉ ታውቋል። 2 ትምህርት ቤቶችም በቃጠሎ ወድመዋል። ባንኮ ጎጢት፣ ባንኮ ጨልጨሌ፣ ባንኮ፣ ታታቱ እና ሌሎችም አካባቢዎች ከፍተኛ የተኩስ ለውውጥ ሲሰማ እንደነበር የሚገልጹት የአካባቢው ነዋሪዎች፣ ውጥረቱ ...
Read More »