የኢህአዴግካድሬዎች  የመድረክ አባላትና ደጋፊዎች በ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ ለመሳተፍ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ለማደናቀፍ የሚፈጽሙትን አፍራሽ ተግባራት መቀጠላቸውን መድረክ አስታወቀ።

የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ካድሬዎቹ በደቡብክልል በሲዳማ ዞን በቡርሳ ወረዳ  ስለዕጩዎች ምዝገባና ቀጣይ ድርጅታዊ ሥራዎች ላይ ለመወያየት በወረዳው በሚገኘው የሲአንጽ/ቤት ተሰበስበው በነበሩ የሲአን/መድረክ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ፣በወረዳው የመድረክ ዕጩ ተወዳዳሪዎችና ሌሎች አባላት ላይ የወረዳው የፖሊሰ ኃይልን በመጠቀም ድብደባ ፈጽመውባቸው እንዲበተኑ ማድረጋቸውን መድረክ ገልጿል፡፡

የቡርሳ ከተማከንቲባበሆኑትበአቶአለማየሁፉንአቴትዕዛዝበተፈጸመውበዚሁድብደባበጽ/ቤቱተሰብስበውበነበሩት 20የሲአንመድረክአባላትላይአካላዊጉዳትእንደደረሰባቸውአስታውቋል፡፡

በዚሁዞን  *በወንሾወረዳበዱባምርጫክልል* የመድረክየክልልምክርቤትዕጩተወዳዳሪየሆኑት አቶበሾላገቢሶበመድረክዕጩነትመቅረባቸውእንደታወቀለብዙጊዜያትሲያርሱየኖሩትንናበአሁኑወቅትምየቡናና የእንሰትተክሎችበብዛትየሚገኙበትንየእርሻመሬትለደንእንፈልገዋለንብለውበመከለልናምልክትበማድረግከዕጩነታቸው እንዲለቁማስፈራሪያእየተደረገባቸውእንደሆነመድረክ ገልጿል።