በግንቦት ወር በሚካሄደው ምርጫ ከሚሳተፉ ተቃዋሚዎች መካከል መድረክ እና ሰማያዊ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በብዛት ዕጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸው የኢህአዴግ አባላትና ከፍተኛ ካድሬዎችን ስጋት ውስጥ መጣሉ ተሰማ፡፡

 

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-መድረክ የተሰኘው የአራት ፓርቲዎች ግንባር እና  ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ለፌዴራል

ፓርላማጠንካራዕጩዎቻቸውንያስመዘገቡ ሲሆን፣  በተለይ በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ያቀረባቸው ዕጩዎችእም ብዛም የማይታወቁ፣ በ1997 ምርጫ የተሸነፉና በሕዝብ ዘንድ ያላቸው ድጋፍ አነስተኛ የሆኑ አመራሮቹን መሆኑ በራሱ አባላትና ካድሬዎች ሳይቀር ጥያቄ እየተነሳበት ይገኛል፡፡

አንድበአዲስአበባየሚገኝወረዳአመራርለዘጋቢያችንእንደገለጹትነጋጠባሕዝቡንአልያዛችሁትም፣ህዝቡጋርአልደረሳችሁምበሚልበሚካሄድተደጋጋሚግምገማመሰላቸታቸውን፣በአንጻሩከደጋፊናአባሉበስተቀርአብዛኛውሕዝብደግሞምንምነገርመስማትየማይፈልግመሆኑአጣብቂኝውስጥከቷቸዋል።

ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደተናገሩትእነዚህየኢህአዴግዕጩዎችአሸንፈውመውጣትይችላሉወይየሚለውጥያቄያስጨነቀውኢህአዴግ ፣ ሕዝቡንለመያዝሲባልበአዲስአበባበየካቲትእናበመጋቢትወራትለሁለትጊዜያትየኮንዶሚኒየምቤቶችን፣የ40 በ60 እናየ10 በ90 ቤቶችንበተከታታይለመስጠትእናበቀጣይምብዙቤቶችለመስራትቃልበመግባትየሕዝቡንድጋፍለማግኘትአቅዶአል፡፡

ከዚህቀደምየኮንዶሚኒየምቤቶችዕጣከወጣበሃላ ለባለዕድለኞችለማስተላለፍየማጠናቀቂያስራዎችንለመስራትበሚልከሁለትኣመትበላይይፈጅየነበረውጊዜ ሕዝብንአስቆጥቶአልበማለትበዚህወርየሚወጡትየኮንዶሚኒየምቤቶችወዲያውኑለባለዕድለኞችለማስተላለፍበሚል እንደውሃናመብራትያሉመሰረተልማቶችንለማሙዋላትሁሉምየሚመለከታቸውመ/ቤቶችእንዲረባረቡታዘዋል፡፡

መድረክከአዲስአበባናኦሮሚያናአማራበተጨማሪበደቡብብሔርብሔረሰቦችናሕዝቦችክልልበርካታቁጥርያላቸውዕጩዎችያስመዘገበሲሆንበአካባቢውካለውእጅግመረንየለቀቀአፈናጋርተያይዞበምርጫውቢቀጥሉእንኩዋንውጤትየማግኘታቸውነገርአጠራጣሪመሆኑንምንጫችንጠቁሟል፡፡

ለፌዴራልፓርላማበአዲስአበባ 23፣በኦሮሚያ 178 መቀመጫየሚገኝሲሆንተቃዋሚዎችኢህአዴግየሚያካሂድባቸው ተጽዕኖተቋቁመውበምርጫውከቀጠሉና ህዝቡ ፍላጎት አሳይቶ ድምጽ ከሰጠከግማሽበላይወንበርየማግኘትዕድላቸውየሰፋመሆኑንምንጫችን አስተያየቱን ገልጿል። ይሁን እንጅ በኢህአዴግ በኩል የምርጫውን ሂደት አስቀድሞ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የደህንነት ስራውን አጠናክሮ እየገፋት ነው።