የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ችሎት መጠናቀቁን ተከትሎ ዛሬ የካቲት 4 2007 ዓመተምህረት ደማቅየሰደቃስነ-ስርዓትተካሄደ
እንደ ሪፖርተሮቻችን ዘገባ፤ የሙስሊምመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ኮሚቴዎቻችን ችሎት መጠናቀቁን ተከትሎ የሰደቃውና የዱአው ፕሮግራም የተካሄደው፤ችሎቱሲካሄድበትበቆየውበሲኤምሲአካባቢነው።
በደማቁየሰደቃናየዱአ ፕሮግራምላይ የኮሚቴዎቹንቤተሰቦችእናሚስቶችጨምሮየችሎቱታዳሚያንበሙሉተገኝተዋል።
የሰደቃፕሮግራሙየተዘጋጀው፤የኮሚቴዎቹየፍርድቤትሂደትሊጠናቀቅቀናትሲቀሩትበችሎቱሲገኙከነበሩሙስሊሞችጋርበጋራበመሆንዱአለማድረግበማሰብእንደሆነተገለጿል፡፡
የሙስሊምመፍትሄአፈላላጊኮሚቴዎች፤የመብታችንይከበር! ጥያቄበማንሳታቸውየሽብርተኝነትክስተመስርቶባቸውላለፉትሶስትዓመታትበእስርላይእንደሚገኙይታወቃል።