ታኀሳስ ፲(አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ነዋሪዎች እንደገለጹት በሰሜንና በደቡብ የአገሪቱ ክፍሎች የነዳጅ እጥረቱ ተባብሶ ቀጥሎአል፡
በአዋሳ ነዳጅ ለመቅዳት መኪኖችና ሞተረኞች ተሰልፈው ሲጠባባቁ ታይቷል።
የነዳጅ ዋጋ በመላው አለም በከፍተኛ ደረጃ ቢቀንስም በኢትዮጵያ መጥፋቱ ጉዳዩን አነጋጋሪ አድርጎታል።