ጳጉሜን ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያሰብዓዊመብትኮምሽን «በጥበቃሥርያሉሰዎችመብትአከባበርበኢትዮጵያፖሊስ
ጣቢያዎች» በሚልርዕስባካሄደውየዳሰሳጥናትጣቢያዎቹለእስረኞችእንደምግብ፣ውሃ፣
መኝታና፣ሕክምና እና የመጸዳጃ አገልግሎቶችበመንግስትወጪማሟላትየነበረባቸው
ቢሆንምከፍተኛጉድለቶች በጥናቱማግኘቱን አስታውቋል፡፡
የዳሰሳጥናቱሰሞኑንበአዳማጀርመንሆቴልይፋበሆነበትወቅትእንደተጠቆመውየዳሰሳጥናቱ
በሁሉምክልሎች በሁለትከተማአስተዳደሮችበአ/አእናድሬዳዋከሚገኙ 1ሺህ 81 ፖሊስ
ጣቢያዎችውስጥበ170 ዎቹመካሄዱንጠቅሶግኝቱንአስቀምጧል፡፡
በዚሁመሠረትፖሊስጣቢያዎቹውስጥከሚገኙየተጠርጣሪእስረኞችመቆያክፍሎች አብዛኛዎቹደረጃቸውንያልጠበቁ፣እንደፍራሽናአልጋያሉመተኛዎችያልተሟሉላቸውናበእስረኞች
የተጨናነቁ ናቸው፡፡የህክምናወጪበመንግስትየሚሸፈንላቸውበአዲስአበባእናበድሬደዋ
በሚገኙፖሊስጣቢያዎች ለታሰሩት ብቻሲሆንበሌሎችክልሎችይህአገልግሎት
አለመኖሩተመልክቷል፡፡
ጥናቱአያይዞምየእስረኞችቃልንበዛቻበማስፈራራትናአካላዊጥቃትበመፈጸምመቀበል
በፖሊሶችናመርማሪዎችየተለመደአሰራርመሆኑንከማመልከቱምበላይበሕጉመሠረትበ48 ሰዓታትፍርድቤትየማይቀርቡእስረኞችመኖራቸውንምአጋልጧል፡፡
በተጨማሪምጥናቱየተካሄደባቸውየፖሊስጣቢያዎችበዘመናዊመረጃአያያዝበኩልችግር
እንዳለባቸው፣የበጀት እጥረት፣የቁሳቁስናየሰውኃይልአለመሟላትአገልግሎትአሰጣጣቸው
ላይአሉታዊተጽዕኖ ማሳረፉንጠቁሟል፡፡
ጥናቱእንደመፍትሔካስቀመጣቸውነጥቦችመካከልበጣቢያዎቹየሚመደበውበጀትናየሰው
ኃይልማሻሻልእንደሚገባ ይመክራል፡፡በተጨማሪምሴቶች፣ከእናቶቻቸውጋርያሉሕጻናት፣
ወጣትተጠርጣሪዎች፣ የአእምሮወይንምየአካል
ጉዳትያለባቸውተጠርጣሪዎችበቂድጋፍእንዲገያኙመደረግአለበትብሏል፡፡
የኢትዮጵያሰብዓዊመብትኮምሽንበሕገመንግስቱየሰፈሩመብቶችንናኢትዮጵያተቀብላ
ያጸደቀቻቸውዓለምአቀፍ የሰብኣዊመብትድንጋጌዎችተፈጻሚመሆናቸውንእንደሚ
ከታተልየተጠቀሰሲሆንየዚህን የዳሰሳጥናትውጤትጠቅላይ
ሚኒስትሩንጨምሮለሚመለከታቸውአካላትናለዓለምአቀፍተቋማት መላኩተጠቅሷል፡፡