ጳጉሜን ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሊጠናቀቅአንድዓመትበቀረውየመንግሥትየአምስትዓመቱመርሃግብርመሠረት
የሆልቲካቸርእናሰፋፊእርሻ ኢንቨስትመንትዕቅዶችየተለጠጡስለነበሩየተሳካአፈጻጸምእንዳልተመዘገበባቸውየግብርናሚኒስትሩ
አቶተፈራደርበውለመጀመሪያጊዜአምነዋል፡፡ ሚኒስትሩከመንግስታዊውአዲስዘመንጋዜጣጋር ባደረጉትቃለምልልስእንደተናገሩት
በመርሃግብሩዘመንየሆልቲካልቸርበተለይምየአትክልትናፍራፍሬኢንቨስትመንትበማስፋፋትለሀገሪቱ ከአንድቢሊየንበላይየሚደርስ
የውጭምንዛሪለማስገባትታቅዶእንደነበርአስታውሰውነገርግንዕቅዱከመነሻውየተለጠጠናየተለያዩችግሮችአጋጥመውስለነበር
ያስብነውንያህልከዘርፉውጤትማግኘትአልቻልንምብለዋል፡፡
በዘርፉታይተዋልካሉዋቸውችግሮችመካከልየዕዝሰንሰለቱንየተከተለአሰራርአለመኖር፣ለአየርትራንስፖርትየቀረበመሬትአቅርቦት
ችግር፣የሎጀስቲክአቅርቦትማነስተጠቅሰዋል፡፡ የሰፋፊእርሻኢንቨስትመንትንለማስፋፋትየተደረገውጥረትመሬትተረክበውበፍጥነት
ወደሥራያለመግባትችግሮች ማጋጠማቸውንጠቁመውይህንችግርለመፍታትጥረቶችመደረጋቸውንጠቅሰዋል፡፡በአሁኑወቅት
በዘርፉየቱርክ ባለሃብቶችበጥሩሁኔታእየተንቀሳቀሱመሆኑንሌሎችምከእነሱተሞክሮሊወስዱይገባልሲሉተናግረዋል፡፡
ሚኒስትሩእንደእነካራቱሪያሉየህንድባለሃብቶችየተረከቡትንመሬትተፈጥሮሃብትበማውደም፣ፈቃድያወጡበትን
ኢንቨስትመንትስራባለመስራትእንዲሁምየባንክብድርበመውሰድስላደረሱትጥፋትናኪሳራምንምያሉትነገርየለም፡፡