ነሃሴ ፴(ሠላሳ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለገጣፎ ውስጥ በሶስት ጎጦች የሚኖሩ ዜጎች በ10 ቀን ውስጥ ቤታቸውን እንዲያፈርሱ መታዘዛቸውን ጋዜጣው
የትእዛዝ ወረቀቱን በማያያዝ ያሰፈረው ዜና ያማለክታል፡፡ጎራጎጭ፣ዳሌናድሬበተባሉትሶስትጎጦችእስከ 23 ሺህህዝብእንደሚኖርባቸው
ነዋሪዎቹ ለጋዜጣው ዘጋቢ ተናግረዋል። “የሰንዳፋወረዳሰራተኛናማህበራዊጉዳይጽ/ቤት ማህተም አስቀርጾ የመረዳጃ እድር ማቋቋሙን፣ ለመብራትኃይልአንድሚሊዮንያህልገንዘብከፍለውትራንስፎርመርለማስተከልእየተጠባበቁመሆናቸውንና፣የውሃናሌሎችተቋማት
ህጋዊለሆነአካልየሚሰጡትንአገልግሎትከፍለውእያገኙእንደቆዩበመግለጽየሚኖሩበትአካባቢህገወጥአለመሆኑንበመግለጽ እየተከራከሩ
ቆይተዋል። እንደጋዜጣው ዘገባ ነሃሴ 26 ተጻፈየተባለናከፊንፊኔልዩዙሪያ በረህወረዳ የመሬትአስተዳደርጽ/ቤትእንደሆነ
የሚገልጽፊርማየሌለውደብዳቤ ማምነታቸው በውል ያልተለየ ሰዎች ነሃሴ 30 ለጥፈውመሄዳቸውንነዋሪዎቹገልጸዋል፡፡
በደብዳቤውም ላይ ‹‹በዚህቦታየሰፈራችሁሰዎችቦታውየእርሻቦታስለሆነቤታችሁንአፍርሳችሁእንድትለቁ፡፡ይህንካላደረጋችሁአፍራሽ
ግብረሃይልልከንአስፈርሰንመሬቱንወደመሬትባንክእንዲገባእናደርጋለን ›› የሚልመሆኑንነዋሪዎች ገልጸዋል።
በሌላ ዜና ደግሞ የቀድሞፕሬዚደንትግርማወ./ጊዮርጊስበዚህዓመት መጀመሪያየተኩትፕሬዚደንትዶ/ርሙላቱተሾመለሕዝብየገቡትንቃል
የአዲስአበባከተማአስተዳደርሳይፈጽም ቀረ፡፡ ዶ/ርሙላቱበገዥውፓርቲለፕሬዚደንትነትከተመረጡበኃላመስከረም 27 ቀን
2006 ዓ.ምለፓርላማውባደረጉት ንግግርመንግሥትበዚህዓመትሊያከናውንናሊያስፈጽምካሰባቸውፕሮጀክቶችአንዱበሆነው
የቤቶችግንባታ 74ሺህ
ያህልቤቶችለተጠቃሚዎችእንደሚተላለፉይፋቢያደርጉምዓመቱሊጠናቀቅከሳምንትያነሰዕድሜበቀረውበዚህ
ወቅትይህየፕሬዚደንቱቃልተግባራዊሊሆንእንዳልቻለከአስተዳደሩየተገኘመረጃጠቁሟል፡፡
ፕሬዚደንቱበወቅቱለኢትዮጵያሕዝብበቀጥታየቴሌቪዥንስርጭትየተላለፈውንየፓርላማንግግራቸው 95ሺህያህል
ቤቶችግንባታእየተካሄደመሆኑንከዚህውስጥ 21ሺህያህሉለተጠቃሚዎችመተላለፉንጠቅሰውቀሪው 74ሺህቤቶች
በዚህዓመትለተጠቃሚዎችእንደሚተላለፍይፋአድርገዋል፡፡
የአዲስአበባከተማአስተዳደርግንቤቶችመሠረተልማትአልተሟላላቸውምበሚልሰበብግንባታውንለምርጫድጋፍ
ማሰባሰቢያለማድረግዕጣውከመጪውዓመትታህሳስወርበሃላበተከታታይለማውጣትማቀዱታውቋል፡፡