ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከሐምሌ ወር ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ደመወዝ ጭማሪ መደረጉ ከተነገረ በኃላ ይበልጥ የተባባሰውንየዋጋንረትለማስታገስመንግሥትእየወሰዳቸውያሉትየሃይልእርምጃዎችውጤትባለማምጣታቸውከፍተኛአመራሩውጥረትውስጥ
ከመወደቁጋርተያይዞአምራች፣አስመጪናአከፋፋይነጋዴዎችዋጋአለመጨመራቸውንለሕዝብእንዲናገሩ እየተገደዱ ነው።
በሰኔ ወር አጋማሽ የሲቪል ሰርቪስ ቀን ሲከበር ከአንድ ዓመት በላይ ተጠንቶ የዋጋ ንረት በማያስከትል መልኩ የደመወዝ ጭማሪ መደረጉ በጠ/ሚኒስትርኃ/ማርያምደሳለኝከተነገረበሃላበዋናነትበሸቀጦች፣በምግብናበቤትኪራይዋጋላይከፍተኛንረትመከሰቱየመንግሥትን ጭማሪ ዋጋቢስነት ያሳየ ከመሆኑም በላይተ አማኒነቱንም
ጎድቶአል፡፡
በተለይየጭማሪውመጠንእጅግዘግይቶሲነገርገዥውፓርቲበራሱአባሎችናደጋፊዎችጭምርእየተተቸመምጣቱከፍተኛአመራሩንአደናግጦአል፡፡በዚህም መደናገጥ
በየመንደሩየሚገኙተራሱቆችንከማሸግናነጋዴዎችን ከማሰርጀምሮበራዲዮናበቴሌቪዥንነጋዴውንየማጥላላትናየማስፈራራትስራዎችንሲያከናውንየቆየቢሆንም
የዋጋንረቱአሁንምቢሆንሊረጋጋአልቻለም። የንግድ ሚኒስቴር ከደመወዝ ጭማሪው በፊት ዋጋ ጨምረው የነበሩ የቢራ ፋብሪካ አመራሮችን በመጥራት ምክንያታቸውን በጠየቃቸውወቅትየግብዓትዋጋመናርእንዳጋጠማቸውበመጥቀስምክንያታዊጭማሪማድረጋቸውንቢያስረዱምይህ
ምክንያትበሚኒስቴሩበኩልአልታመነበትምበማለትዋጋቸውቀድሞወደነበረበትእንዲመልሱበቅርቡባዘዘውመሠረትፋብሪካዎቹያደረጉትንጭማሪ ለማንሳትተገደዋል፡፡
ባለፈውማክሰኞነሃሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ምየንግድሚኒስቴርበተመሳሳይሁኔታከአምራች፣አስመጪእናአከፋፋይድርጅቶችጋርበዋጋንረቱጉዳይከመከረበኃላአብዛኛው
ነጋዴዎችዋጋአልጨመርንምማለታቸውንተከትሎ በተለይየመንግሥት መገናኛ ብዙሃንን በመጥራት እያንዳንዱ ነጋዴ ዋጋ አለመጨመሩን በቴሌቪዥን እየተቀረጸ
ለሕዝብእንዲናገርናይህምንግግሩበመንግሥትመገናኛብዙሃንእንዲተላለፍአደርጎአል፡፡
የአንድየግልአምራችፋብሪካተወካይለዘጋቢያችን እንደገለጹትበእለቱሰብሰባአለተብለውወደንግድሚኒስቴርማምራታቸውንአስታውሰውነገርግንእዚያሲሄዱዋጋ
ጨምራችሃልበሚልከፍተኛማስፈራራትናዛቻየታከለበት ስብሰባአጋጥሟቸዋል።
በዚህስብሰባምዋጋየጨመሩነጋዴዎችካሉዋጋቸውንበአስቸኳይካለስተካከሉ ፈቃዳቸውንእስከመሰረዝናበወንጀልአስከመጠየቅየሚደርስ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው
በግልጽእንደተነገራቸው ፣በኋላምእያንዳንዳችንእንደሌባበቴሌቪዥንእየተቀረጽንዋጋአልጨመርንምእያልንእንድንናዘዝ አስገድደውናልብለዋል፡፡
ያለምንምምክንያትዋጋበመቆለልየራሱንገበያየሚያበላሽነጋዴአለብለው እንደማያምኑየጠቆሙትአስተያየትሰጪውነጋዴዎችምሆኑአምራቾችዋጋለመጨመር
የሚገደዱትአስመጪከሆኑበዓለም ገበያላይዋጋከፍናዝቅማጋጠምንተከትሎበተዋረድዋጋሲጨምርናፋብሪካዎችደግሞየጥሬዕቃዋጋማሻቀብ
ሲያሳይነውብለዋል፡፡
ይህችግርደግሞአምራቹወይንምነጋዴውብቻተሸክመውይቆዩየሚለውየመንግሥትጥያቄ የንግድሥራውንይበልጥየሚጎዳእንጂመፍትሔአይደለምሲሉአስረድተዋል፡፡
የመከላከያናየፖሊስአባላትንጨምሮከሁለትሚሊየንበላይየሚደርሰውየመንግሥትሠራተኞችየተደረገውየደመወዝ ጭማሪየሐምሌወርንያልተከፈለሂሳብጨምሮበዚህ
ወርመጨረሻለመክፈል ቃል መገባቱን ይሁን እንጅ እስካሁን የክፍያ ትእዛዝ አለመተላለፉን በትናንት ዘገባችን ገልጸን ነበር። ይሁን እንጅ በዛሬው እለት የሲቪል ሰርቪስ
ባለስልጣናት ስለ አከፋፈሉ የፊታችን ሰኞ ገለጻ እንደሚያደርጉ ለማወቅ ተችሎአል።
አብዛኛውሠራተኞችጭማሪውተጋንኖየተወራለትያህልአለመሆኑናካለውየኑሮውድነትጋርሊመጣጠንካለመቻሉጋር ተያይዞበግልጽቅሬታውንበመናገርላይመሆኑን ተከትሎ
መንግሥትሌሎች አማራጮች እንዲታዩ መመሪያ ማስተላለፉን መዘገባችን ይታወቃል።