ነሃሴ ፲፭(አስራ አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፓርቲው ” ለተማሪዎች በግዳጅ የሚሰጠውን ካድሬያዊ ስልጠና እና ትውልድን የማኮላሸት ሴራአጥብ
ቀንእናወግዛለን!” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ፣ ላለፉት 23 ዓመታትህወሓት/ኢህአዴግስራዬብሎካዳከማቸውናጉዳዬከማይላቸውዘርፎችውስጥ
የሚመደበውየትምህርትስርዓቱመሆኑን ገልጾ፣ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲ ቆይታቸው የገዢው ፓርቲ አባል እንዲሆኑ ሲገደዱ መቆየታቸውና የኢህአዲግአባልካልሆኑምስራሊያገኙእንደማይችሉእየተነገራቸውበፍራቻለአባልነትየተመዘገቡብዙዎችእንደሆኑየአደባባይሚስጥርነው ብሎአል።
በያዝነውወርበሁሉምዩኒቨርስቲዎችተማሪዎችእንዲሰበሰቡናስልጠናእንዲወስዱ፣ ስልጠናውን ያልተከታተለም መደበኛ ትምህርቱን እንደማይቀጥል ማስፈራሪያአይሉትማሳሰቢያበገዢውፓርቲበኩልመተላለፉንናተማሪዎቹበግድስልጠናውንእንዲወስዱመገደዳቸውሳያንስወደግቢከገቡበኋላ
ተመልሰውመውጣትእንደማይችሉመደረጉን አስታውሰዋል።
ህወሓት/ኢህአዴግይህንንስልጠናሲያካሂድም ህግንበጣሰመልኩየትምህርትማዕከላትንየፖለቲካማራመጃእናየአንድፓርቲርዕዮተ-ዓለም
ማስፈፀሚያማድረጉን፣ይህንፋይዳቢስስልጠናበሁሉምዩኒቨርሲቲዎችናከ800.000 በላይለሚሆኑተማሪዎችበሚሰጥበትወቅትከፍተኛ
የህዝብሀብትእያባከነመሆኑን፣ ተማሪዎችየእረፍትጊዜያቸውንበነፃነትማሳለፍሳይችሉበአስቸኳይወደዩኒቨርስቲዎችእንዲመለሱመገደዳቸው ፣ በሚሰጠውስልጠናምላይበአክራሪነትበብሔርተኝነትናበመሳሰሉትጉዳዩችሽፋንበተማሪዎችዘንድመርዛማጥላቻንእየረጨመሆኑን ሰማያዊ
ፓርቲ ገልጿል።
“በአጠቃላይበስልጠናውወቅትርካሽየፕሮፖጋንዳስልትንበመጠቀምመጪውንምርጫበማምታታትለማለፍእየሞከረነው” ያለው ሰማያዊ
ፓርቲ ፣ መንግስት በአምባገነንነቱቀጥሎህብረተሰቡንአማራጭለማሳጣትናሀገሪቷንወዳልተፈለገአለመረጋጋትሊወስድእየሞከረመሆኑንገልጿል፡፡
ሰማያዊፓርቲየገዢውፓርቲን ድርጊት አውግዞ ፣ተማሪዎችምበዚህህገወጥተግባርሳይደናገጡያለምንምፍርሃትህጋዊበሆነመንገድይህንካድሬያዊ
ስልጠናበማውገዝ፣የገዢውንፓርቲድብቅሴራበማጋለጥእናለህወሓት/ኢህአዴግየተለመደአጥፊፕሮፖጋንዳባለመታለልሊቆሙ ይገባል ብሎአል።
በመላ አገሪቱ ለሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የሚሰጠው ስልጠና በተማሪዎች ተቃውሞ እየቀረበበት ነው።