ሐምሌ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአገር ውስጥ እና በውጭ ከፍተኛ ጫና የተፈጠረበት የኢህአዴግ መንግስት የአቶ አንዳርጋቸውን ምስል በቴሌቪዥን ካቀረበ በሁዋላ የተለያዩ አስተያየቶች በማህበራዊ የመገናኛ መንገዶችና በስልክ እየተሰጡ ነው።አብዛኛው አስተያየት ሰጪ በቴሌቪዥን የቀረበው ምስልና ድምጽ መቆራረጡን ፣ ኢቲቪን የሚያክል ድርጅት ጥራት ያለው ቀረጻ ለማካሄድ አለመቻሉ ገዢው ፓርቲ ለፕሮፓጋንዳ የሚሆን ነገር ለማግኘት አለመቻሉን ገልጸዋል።
ሚኒሊክ ሳልሳዊ የተባለው ጸሃፊ ” የግንቦት ሰባት አመራር የሆነው አንዳርጋቸው ጽጌን ከመንገድ ያውም ከሰው አገር በጉቦ፡ ጠልፈው አምጥተወት ለአስራአምስት ቀን የሚጠጋ በደህንነት ድብቅ የስቃይ ማእበል ሲንጡት ከርመው ጫና ቢበዛባቸው አክመው ባያስተካክሉትም አቀረቡት።ወገናችን አንዳርጋቸው የተመለከትንበት በድብቅ የተቀረጸው ቪዲዮ ከድምጹ ጋር በፍጹም የማይሄድ ከመሆኑም በላይ ፣ ልብ ብሎ ለተመለከተው የአንዳርጋቸውን የአፍ እንቅስቃሴ እንዳናየው ከታች በጹሁፍ መልክ በማስቀመጥ የተደጋገመ እና ለማደናበር ሞክረዋል። ” ብሎአል።
ሃና መታሰቢያ በበኩሏ “ለታጋይአይደለምእስሩሞቱእረፍቱነው!” በሚል ባሰፈረችው ጽሁፍ “እጅግበበዛየእብሪትእናየግብዝነትባህርውስጥ የሰጠሙት
ወያኔዎችየማይድንፍርሀታቸውን፥የበታችነትስሜታቸውንናስጋታቸውንለማከምየሚሞክሩትእንዲህ
የሚቃዎሟቸውንኢትዮጵያኖችከሰውነትእሴትባፈነገጠከእንስሳነትምበባሰጭካኔበማሰቃየትነው።አንዳርጋቸውንለ15 ቀናትስጋውንመብላትእስኪ
ቀራቸውድረስሲያሰቃዩመክረምሳያንሳቸውየውሸትጡሩምባበሚነፉበትኢቲቪበኩልከአንዳርጋቸው ስቃይየተንጠባጠቡቃላትንለቃቅመውሊዘባበቱይሞክራሉ።
አዎለነፃነትታጋይእስሩእረፍትነው፣የህሊናነፃነትያለውሰውሁሌእረፍትነው! ” ብላለች።
አርያ ጌታቸው ባሰፈረው ጽሁፍ ደግሞ ” የአንዳርጋቸውንዜናቪዲዮደጋግሜእንዳየሁትእናከስርበጽሁፍመልክየሰፈሩትንቃላትበደንብላያቸውይሄንቪዲዮ
ከመቀረጹበፊትበጣምያለመረጋጋትውስጥእንደነበረእናበጣምእንደተበሳጨእንዲሁምበአካልበጣምእንደተዳከመ፤ነገርግንፊልሙላይየሚያናግረው ሰውሊያረጋጋውእየሞከረውእንደሆነእናእሱምእንደተረጋጋእናአሁንውስጡምንምአይነትብስጭትእንደሌለበትእረፍትብቻእንደሚፈልግእየገለጸለትእንዳለገምቻለሁ፡፡
“የቪዲዮኢዲቲንግእውቀትያለውሰውበደንብይረዳዋልንግግርንመቆራራጥአንድነገርነው፣ይሄኛውግንፊደላትተቆራርጠውእራሱየተቀጣጠሉበት
እንደሆነበደንብያስታውቃል “በመንግስት” ደረጃእንዲህሲሰራማያትእንዴትያስነውራል፡፡እንዲህአይነትወራዳመንግስትበአለምላይያለአይመስለኝም፤ደስየሚለውግንህዝቡምበደንብጠንቅቆያውቀዋል፡፡” ብሎአል።
ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ወይሳ ባሰፈረው ጽሁፍ ደግሞ ” አንድየተገነዘብነውነገርቢኖርፊልሙበጣምተከታትፎ፤እነሱለሚፈልጉትጉዳይብቻየሚሆንጥቂትሴኮንዶችየሚቆይንግግርነውያገኙት።
” በማለት እያንዳንዱን ንግግሩን ከተነተነ በሁዋላ ” ለትንሽሴኮንድያህልየተላለፈውቪዲዮበመጨረሻእንዲህየሚልቃልአለው። ልቤውስጥምንምአይነት anger የለም።ምንምአይነት despair የለም። የመጨረሻእርጋታእናእረፍትውስጥነውያለሁትእኔ፡፡ ምንምአይነት despair የለም።የሚለውንኢቲቪተርጉሞበጽሁፍአላስቀመጠውም።እኛቃሉንወስደንበትክክለኛትርጉሙብናስቀምጠው “ምንምአይነትተስፋመቁረጥየለም”
የሚልቀጥተኛትርጉምእናገኛለን።እናምይህበኢቲቪየቀረበውየጥቂትሴኮንዶችመልዕክትበተራሰዎችየተቀነባበርእናግቡንያልመታቪዲዮነውለማለትይቻላል።”
ሰይፈን በበኩሉ ” ኣዎእውነትንየያዙሰዎችሁሌምከራሳቸውጋርእርቅየፈጸሙናቸው፤ ኣዎለእውነትለቆሙሰዎችመስዋእትነትምርቃትነው፤ ኣዎላመኑበትኣላማየቆሙጀግኖችበሞትኣፋፍላይሆነውእንኩዋመረጋጋትነውየሚታይባቸው ኣዎኣንዳርጋቸውእጅግደነቀኝ ምንኣይነትጀግንነት! ምንኣይነትብስለት! ምንኣይነትቆራጥነት! ምንኣይነትየመንፈስጥንካሬ! ምንኣይነት” ብሎአል።
“አይ ETV ወንድከሆናችሁአንዳርጋቸዉየተናገረዉንሳትቆርጡእናሳትቀጥሉለአንድደቂቃእንኳንለምንለህዝብአታሰሙም ?? ” ሲል የጠየቀው ደግሞ አብርሃም ተገኝ ነው።
አምርትያ ሴን ደግሞ ” እውነትምኢህአዴግንሊገዳደርየሚችልሃይልእንዳለራሱመንግስትነገረን! የአቶአንዳርጋቸውጽጌዜናካየሁትበኋላመሬትላይከፍተኛየትግልእንቅስቃሴእንዳለእናኢህአዴግንለማውረድየሚችልሃይልከወደኤርትራምድርሊመጣ
እንደሆነራሱመንግስት ማስታወቂያሰርቷል፡፡ሰውዬውየኢሃፓታጋይነበር፡፡ኢህአዴግበአሁኑወቅትማንንእንደሚፈራየሚፈራውንምሃይልለማዳከምሺኮንዶሚኒየምሊሰራበሚችልሀብትበግንቦት 7 ላይእያፈሰሰእንደሆነ፣ንጹህየመጠጥውሃለህዝቡለማቅረብየሚችልሃብትበግንቦት 7 ላይእያፈሰሰእንደሆነ
፣አባይንበተሻለአቅምሊሰራየሚችልንሀብትበግንቦት 7 ላይእያባከነእንደሆነ፣ብዙራብተኞችንሊመግብየሚችልንሃብትበግንቦት 7 ላይእያፈሰሰእንደሆነመንግስትእየነገረንነው፡፡
እንደሚባለውለየመንፕሬዚዳንትናደህንነትሃላፊ 1 ሚሊየንዶላርበመክፈል፣ትንባሆሞኖፖልንበማስረከብስልጣንንለማራዘምምንምነገርከማድረግእንደማይለመሱትሁሉየጋራሀገርእንድትኖረንእውነትም
ኢህአዴግለዚችሀገርበጎነገርየሚያስብከሆነከሁሉምተቃዋሚዎችጋርበመወያየትየሀገርንሀብትማዳንይቻላል፡፡
በጣምአዝናለሁእኔየምከፍለውግብርማህበራዊአገልግሎትእንዲሰራልኝእንጂተቃዋሚዎችንእንዲያሳድድአልነበረም፡፡የሆነውግንየተገላቢጦሽነው፡፡ ” ብሎአል።