ሰኔ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሠራተኛው በከፍተኛ የኑሮ ውድነት በደመወዝ መኖር የማይችልበት ስቃይ ውስጥ በሚገኝበትና ሲቪል ሰርቪሱ በገዥው ፓርቲ ቁጥጥር ሥር ሙሉ በሙሉ በወደቀበት በዚህ ወቅት ፣ ኢህአዴግመራሹ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናቱ በተገኙበት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የሲቪል ሰርቪስ ቀንን በድምቀት እያከበረውይገኛል፡፡
በየዓመቱሰኔ 16 ቀንየሚከበረውየሲቪልሰርቪስቀንዘንድሮለስምንተኛጊዜየሚከበረው “በተደራጀሲቪልሰርቪስለውጥሠራዊትፈጣንናቀጣይነትያለውልማትበተግባርእናረጋግጥ” በሚልመርህመሆኑታውቋል፡፡
የሲቪልሰርቪስዘርፉከፖለቲካጋርተቀይጦሠራተኛውየኢህአዴግአባልበመሆንናባለመሆንመካከልባለበትእንዲሁምበየተቋማቱሠራተኛውአንድለአምስትእንዲደራጅበማስገደድበከፍተኛቁጥጥርውስጥባለበትሁኔታሲቪልሰርቪሱበለውጥሂደትላይነውበሚልጉሮወሸባዩመያዙእንዳሳዘናቸውያነጋገርናቸውአንዳንድየመንግሥትሠራተኞችተናግረዋል፡፡”ሙስናናየመልካምአስተዳደርችግሮችንለመቅረፍየሚያስችልየለውጥሠራዊትለመገንባትበሚልአንድለአምስትእንድትደራጅትገደዳለህ፣እምቢካልክትገለላለህ፡፡በየቀኑተሰብስበህትወያያለህ፣ይህንንምሪፖርትታደርጋለህ፡፡በዚህሁኔታአንዱከአንዱእየተፈራራናእየተጠባበቀ፣ሰዎችበችሎታናበሜሪትሳይሆንበፖለቲካአቋማቸውብቻተጠቃሚየሚሆኑበትስርዓትእንዲሰፍንሆኗል፡፡በዚህምምክንያትየመንግሥትሥራናአገልግሎትአሰጣጥእያሽቆለቆለ፣ምርታማነትእንዲቀንስበማድረግየሠራተኛውንየስራዋስትናጭምርአሳሳቢደረጃላይአድርሶታል” ሲሉያነጋገርናቸውገልጸዋል፡፡
በመንግሥትሁለተኛደረጃት/ቤትየሚያሰተምሩአንድመምህርበሰጡትአስተያየትከሲቪልሰርቪሱሠራተኞችየመምህራንቁጥርከፍተኛመሆኑንአስታውሰውበአሁኑሰዓትመምህራንእጅግበአነስተኛደመወዝየሰቆቃህይወትእየመሩመሆኑንአስታውሰዋል፡፡ “እኔበማስተምርበትትቤትዲግሪያላቸውመምህራንኑሮአቸውንለመደጎምሲሉበሰፈርአካባቢየድለላስራላይጭምርመሰማራታቸውን፣አንዳንዶቹምበተለይየደመወዝመዳረሻሰሞንበጣምስለሚቸገሩከሥራገበታቸውበተደጋጋሚስለሚቀሩበመማርማስተማሩሒደትላይአሉታዊተጽዕኖእየደረመሆኑ እውነትነው” ብለዋል፡፡
ሌላበአንድየሚኒስትርመ/ቤትበሕዝብግንኙነትሙያላይየተሰማራባለሙያእንዳስረዳውበመ/ቤቱውስጥሲካሄድየነበረውየቢፒአርእናየቢኤሲሲየለውጥፕሮግራሞችሠራተኛውሊቀበለውባለመቻሉከፍተኛወጪወጥቶበትተግባራዊሊሆንእንዳልቻለአስረድተዋል፡፡
አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የዋጋ ንረት በማይፈጥር መልኩ የደሞዝ ጭማሪ ለማድረግ እንደታሰበ መናገራቸውን ዘግይቶ የደረሰን ዜና ያመለክታል። ስለደሞዝ ጭማሪው ዝርዝር የሰጡት ማብራሪያ የለም።