ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኖርዌይየፓርላማአባላትን፣ፖለቲከኞችንእንዲሁምየተለያዩየማህበረሰብክፍሎችን
ባሳተፈው በዚህ ዝግጅት ፣ ገዥውስርዓትበሐገርናበሕዝብላይያደረሰውንአፈናናግድያ ፤ የዜጎችመፈናቀልንናየሰብአዊመብትጥሰቶችን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ፊልሞች ቀርበዋል።
የምዕራባውያንለጋሽአገሮችድጎማ አገዛዙ ለሚያደርገው አፈና አስተዋጽኦ ማድረጉን በአቶከሊፋባርቱራእንዲሁምበወጣትሎሚታባህሩ የቀረበው ዝግጅት ያሳያል።
ከተጋባዥእንግዶችመካከል ሮድ ፓርቲን በመወከል ሚ/ርቴሪያኮልቦትን፣ ሆይሬ ፓርቲን በመወከል ኒልሰን ፒተርየተገኙ ሲሆንጉዳዮንከአጋሮቻቸውጋርበመሆንለፓርላማለውይይትለማቅረብየበኩላቸውንእንደሚጥሩ ገልፀዋል።
ከዚህቀደም ተመሳሳይ ዝግጅትበሰሜንኖርዌይሎዲንገንከተማተካሂዷል። በሌላ ዜና ደግሞበዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያስታቫንገርቅርንጫፍ የፖለቲካናየሕሊናእስረኞችንለማሰብቅዳሜሜይ 3 ቀንየተካሔደውዝግጅትበተሳካሁኔታመጠናቀቁን አበበ ደመቀ ከኖርዌይ የላከው ዘገባ ያመለክታል።