የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በኢትዮጰያውያን የሚመራ ፣ የቤት ሰራተኞችን በህገወጥ መንገድ የሚያዘዋውር ቡድንኩዌት ውስጥ በቁጥጥርስርመዋሉንአረብታይምስዘገበ።
እንደ ጋዜጣውዘገባ፤አንዲት ሾፌርንጨምሮ 12 ኢትዮጰያውያን ሴቶችን ያቀፈውና ሴትሰራተኞችን በድለላና በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውር ነበር የተባለው ይህ ቡድን በኩዌት ማህበራዊ ጉዳይ ምርመራተቋም- ጂሌብአልሹዮክ” ተብሎበሚጠራቦታነውበቁጥጥርስርየዋለው።
የኩዌትየሀገርውስጥጉዳይሚኒስቴርጉዳዩንአስመልክቶበሰጠውመግለጫ ፤የማህበራዊጉዳይምርመራተቋሙ -ከታማኝምንጮቹ ኢትዮጵያውያኑ ለምርመራበተቋቋመውየሰራተኛአገናኝቢሮላይጫናበመፍጠርከበርካታየኩዌትነዋሪዎችገንዘብእየበዘበዙእንደሆነየደረሰውንመረጃተከትሎባደረገውክትትል 12ቱምየቡድኑአባላትመያዛቸውንአስታውቋል
በአሁኑወቅትበእስርየሚገኙትእነኚህኢትዮጰያውያን፤.በሀገሪቱህግመሰረትአጥፍተዋልለተባለው ጥፋት ተገቢውን ቅጣትወደሚቀበሉበትአካልእንደሚተላለፉተገልጿል።
በጉዳዩዙሪያየኢትዮጰያመንግስትምሆነበኩዌትየኢትዮጰያኤምባሲየሰጡትመግለጫምሆነአስተያየትየለም።