ጃፓናውያን የመንግስት አማካሪዎች የኢኮኖሚ እድገቱን አጣጣሉት

ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊን በኢኮኖሚ ዙሪያ ሲያማክሩ የነበሩትና የአሁኑ ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያም

ደሳለኝንም በማማከር ላይ የሚገኙት ጃፓናውያን

ኢኮኖሚስቶች የኢህአዴግን የእድገት ቁጥር በማጣጣል፣ የትራንስፎርሜሽን እቅዱም አለመሳካቱንም ገልጸዋል። ሪፖርተር እንደዘገበው ኢኮኖሚስቶቹባልናሚስት  ፕሮፌሰርኪኒቺኦህኖናፕሮፌሰርኢዙሚኦህኖየአምስትዓመቱየኢኮኖሚዕቅድይፋከመዘጋጀቱበፊትከቀድሞውጠቅላይሚኒስትርመለስዜናዊጋርተነጋግረው

ነበር፡፡እቅዱ ሲዘጋጅኢትዮጵያልታልፍባቸውናልታካትታቸውይገባልያሏቸውንሐሳቦችለአቶመለስቢያካፍሉዋቸውምዕቅዱይፋከተደረገበኋላ አቶ መለስ ሳያካትቷቸው

መቅረታቸውን ለማወቅ እንደቻሉ ተናግረዋል። “የታቀዱትየተለጠጡየወጪንግድግቦችያልተሳኩትምመጀመሪያውኑብቁየሆኑኢንዱስትሪዎችባለመኖራቸውመሆኑን”

የተናገሩት ፕሮፌሰሮቹ፣  የኢትዮጵያባለሥልጣናትፈጣንዕድገትለማምጣትችኩልመሆናቸውንናትዕግሥትእንደሌላቸውተናግረዋል።

መንግሥትከአሥራአምስትዓመታትበፊትግብርናመርየኢንዱስትሪፖሊሲመነሻ አድርጎ የአምስትዓመትየኢኮኖሚዕቅዶችሲተገብርቢቆይምይህነውየሚባልውጤትሊያመጣ

አለመቻሉም ባለሙያዎቹ ገልጸዋል። ለዚህም መንስኤውአገሪቱያለባት ፖለቲካዊናመዋቅራዊችግሮች ናቸው ብለዋል፡፡መንግስትየኢኮኖሚዕቅዶቹንመተግበርየጀመረውዘግይቶ

መሆኑን የተናገሩት ምሁራን፣ከአሥርዓመትወዲህይፋየተደረገውየኢንዱስትሪፖሊሲምየሚፈለገውንለውጥያላመጣው፣ለኢንዱስትሪየሚመችምንምመዋቅርቀድሞባለመዘርጋቱ”

መሆኑንገልጸዋል፡፡ ለፉትአራትዓመታትሲተገበርየቆየውየዕድገትናትራንስፎርሜሽንዕቅድምየታሰበውን ያህልውጤት ማምጣትያልቻለው፣ዕቅዶቹንሊያስተገበሩየሚችሉ ተቋማትና 

ባለሙያዎችበሚያስፈልገውመጠንባለመሟላታቸውምጭምርመሆኑን ጃፓናውያን ባለሙያዎች አክለዋል።

ከቀድሞውጠቅላይሚኒስትርመለስጀምሮከጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝናከሌሎችሚኒስትሮችጋርበቅርበትበፖሊሲጉዳዮችላይ ሲመካከሩ 

አሁን ሁለተኛው 

ምዕራፍ ስድስተኛው 

ዙርላይመድረሳቸውንየዘገበው ጋዜጣ፣  በሁለተኛውየዕድገትናትራንስፎርሜሽንዕቅድዘመንለውጥይመጣልብለውተስፋካደረጉባቸውመካከልትልልቅየውጭኩባንያዎች መምጣታቸው 

ዋናውነው፡፡

የ5 አመቱ የትራንስፎርሜሽን እቅድ ይፋ በተደረገበት ወቅት ኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚስቶች እንደማይሳካ ሲገልጹ ነበር። አቶ አዲሱ ለገሰም በቅርቡ እቅዱ አለመሳካቱን ተናግረዋል።