ደብረ ብርሃን በአንበጣ መንጋ መወረሩዋ ታወቀ

ግንቦት ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን በአዲስ አበባ የተከሰተው የአንበጣ መንጋ በደብረብርሃን ከተማ መታየቱን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የአንበጣ መንጋው በአካባቢው ባለ እጽዋት ላይ ያደረሰው ጉዳት ይኑር አይኑር በውል አልታወቀም።