ጥር ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ የሚከበረው የጥምቀት በአል ዘንድሮም በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በድምቀት ተከብሯል።
በአዲስ አበባ በ ጃንሜዳ ማረፊያቸውን አድርገው የነበሩ ታቦታት አብዛኞቹ ወደ መጡበት በሰላም ተመልሰዋል።