የዲያስፖራ የኢንዱስትሪ ተሳትፎ እጅግ አነስተኛ ነው ተባለ

ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ በኢንቨስትምንት ስራ ላይ ከተሰማሩት በውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጽያዊን

እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ወይንም የዲያስፖራ አባላት መካከል በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩት 7 በመቶ ብቻ መሆናቸው አሳሳቢመሆኑን

አንድጥናትአመለከተ፡፡

የዲያስፖራው አባላት 93 በመቶ ያህል የተሰማሩባቸው ሥራዎች የአገልግሎት ዘርፎች ማለትም በሆቴል እና በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ

መሆናቸውን ያመለከተው ጥናቱ አባላቱ በቴክኖሎጂ ሽግግርና በሥራ ፈጠራ ሊሰማሩባቸው የሚገባቸው በማምረቻ ኢንዱስትሪዎችን አለመምረጣቸው

አሳሳቢነውብሎአል፡፡

የዲስፖራ አባላቱ ወደ ማምረቻ ኢንዱስትሪዎች በብዛት መግባት ያልቻሉት እንደ መሬት ባንክ ብድር ያሉ አገልግሎቶች ለማግኘት ከፍተኛ ውጣ ውረድ

ያለበመሆኑናየአገልግሎትሰጪመ/ቤቶችየመልካምአስተዳደርችግሮችመንሰራፋትጋሬጣበመሆኑነውብሏል፡፡ ይህንችግርበመቅረፍየዲያስፖራአባላቱ

በኢንዱስትሪላይእንዲሰማሩማድረጉጠቀሜታእንዳለውጥናቱይጠቅሳል፡፡ በሀገርአቀፍደረጃካለውአጠቃላይኢንቨስትመንት 40 በመቶያህልአዲስ

አበባተኮርመሆኑንጥናቱይጠቅሳል፡፡