ነሃሴ ፳(ሃያ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወረታ ከተማ በተካሄደው ሁለተኛው የንግድ ቀን ስብሰባ ስብሰባውን የመሩት የንግድናትራንስፖርት
ሃልፊ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሃገራችን የንግድ አሰራር የሸማቹን መብትና ጥቅም ያላከበረ በኋላቀርነት እና ውስብስብ አሰራር ውስጥ የቆየ
በሆንምአሁንግንፍትህአዊእና ተደራሽነትያለውአሰራርእንዲሰፍንእየሰራይገኛልቢሉም እስካሁን ምንምአይነት መሻሻል የታየበት አሰራር እንዳልተያዘ
ነጋዴዎቹተናግረዋል፡፡
በቤትክራይምክንያትቦታ ሲቀይሩፈቃድአናድስምበማለትተጨማሪክፍያመጠየቅ ፣ ውዝፍግብርበማለትበየጊዜውያልተገባግብርእንዲከፍሉ
መደረጉ ፣ የቫትተመዝጋቢነጋዴዎችንየግምትግብርእንዲከፍሉማስገደድ፣ የሚሉት ችግሮች ተዘርዝረው እነዚህችግሮችአለመፈታታቸውየንግዱ
ማህበረሰብበነጻነትለመስራትእንዳላስቻለው ተናግረዋል፡፡መመሪያናትእዛዞችንአክብሮ የሚሰራውንነጋዴየማስቸገርስራየሚሰራበትአፈጻጸም
ችግርበስፋትእየታየመሆኑንአስተያየትሰጪዎቹ አክለው ተናግረዋል፡፡
የኢህአዴግ አባልየገበሬነጋዴዎችንበማደራጀትነጋዴውንለመጣልየሚደረገውአሰራርምየሚያስተካክለውመጥፋቱህብረተሰቡለብክነትና
ኪሳራየዳረገውመሆኑን ነጋዴዎች ተናግረዋል፡፡ ጥራትየጎደላቸውምርቶችንሲሸጡየተገኙየገዢውመደብአባላትገበሬዎችምየፈለጉትንመሸጥ
ይችላሉበማለትእንደሚሰናበቱ ነጋዴዎች ገልጸዋል፡፡
በወረታከተማከ30 ዓመትበላይየኖሩትሃጊእንድሪስሰይድእንደተናገሩትዛሬበሰለጠነየንግድአካሄድመመራትየሚገባውየንግዱአመራር
በአፈጻጸምበኩል ያለውሂደትዜሮነው፣ የተቀመጠውንመመሪያናነጋዴውንአጣጥሞለመምራትየሚችልአካልእንደሌለተናግረዋል፡፡
በወረታከተማህብረተሰብበርካታየመልካምአስተዳደርችግሮችእየተከሰቱበተለያየጊዜ ተወካዮቹን ወደ ክልል ድረስ በመላክ ጥያቄዎቹን
ለከፍተኛ አመራሮች ቢያቀርብም ምንም ዓይነትመፍትሄ እስካሁን እንዳልገኙ ነዋሪዎቹ ገልጠዋል፡፡