የከሚሴ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር እና በማህበራዊ አገልግሎቶች እየተሰቃየን ነው አሉ

ነሃሴ ፳፩(ሃያአንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች በመልካም አስተዳደር ፣በመንገድ ፣በውሃ ፣በመብራት እና በማፋሰ ሻዙሪያ

ባሉትችግሮችለረጂምአመታትያቀረብናቸውጥያቄዎችአልተመለሱልንም፣ አመራሩበተቀያየረቁጥርየሚሰራውሕዝብመረበሽየለበትምበማለትአማረዋል።

እሁድነሐሴ 18/2006 ዓ.ምበከሚሴከተማበተካሄደውህዝባዊስብሰባየከተማዋነዋሪዎችለአመታትየጠየቁት  የመልካምአስተዳደርጥያቄዎች

ባለመመለሳቸውህብረተሰቡንወደማይፈለግአቅጣጫእየከተቱንነውበማለትተናግረዋል፡፡

የከተማአስተዳደሩየግለሰቦችንየድርጅትቦታበመንጠቅበሙስናለመኖሪቤትአገልግሎት 1000 ካሬሜትርተሰጥቷልበማለትብሶታቸውንተናግረዋል፡፡

ቅሬታአቅራቢዎችበከተማዋውስጥበመብራትናውሃከፍተኛችግርሆኖብንእያለያለመፍትሄመዝለቁ፤ዝናብ በዘነበ ቁጥር ከከተማዋ የተለያ

የአቅጣጫየሚመጣውጎርፍ በዋናገበያውላይእናበየሰፈሩበመግባትያስቸገረመሆኑንተናግረዋል፡፡

የከተማአስተዳደሩበፀጥታዙሪያሰራሁበማለትይናገራልእንጅበምሽትመሳሪያበታጠቁሰዎችበየቤቱእየገቡዘረፋቢያካሂዱምተከታትለውወንጀለኛውን

ተከታትሎእርምጃአልወሰደልንም፣  በከተማይቱጫፍ አካባቢየጥይትጩኸትበየጊዜውእየተሰማዝም ለምንተባለበማለትጠይቀዋል።

ከአረብ አገራት የተመለሱ ኢትዮጵያውያን 50 እና 60 ሺ ብር ይዘው ቢገቡም እየከሰሩ፣ የሚሰሩት ስራ እያጡ ተመልሰው ስደትን መምረጣቸውን

አንድ አስተያየት ሰጪ ገልጸዋል።

አንድ ቤታቸው የፈረሰባቸው ሰው ከአሜሪካ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን ሰፋፊ መሬቶች እየተሰጣቸው ከባንክ እየተበደሩ እየጠፉ ቢሆንም፣ እኛ  ግን

የሰራነው ቤት እንካ በጉልበት እንዲፈርስብን እየተደረገ ነው በማለት በምሬት ገልጸዋል