ጳጉሜን ፬(አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ፦ሂዩማን ራይትስ ዎችን በመጥቀስእንደሰገበውውሃእናህክምናፍለጋቀያቸውንለቀው ወደሞቃዲሾየሰላምአስከባሪሀይሉወደሰፈረበትካምፕየሄዱየሶማሊያ
ልጃገረዶችናሴቶችበህብረቱየሰላምአስከባሪሀይላትበሀይልተደፍረዋል።
አንዲትየ 15 ዓመትሙስሊምወጣትልጅ ከአንገቱዋበላይየተሸፋፈነች
በትንልብስበሀይልእንድታወጣናእንድት
ገላለጥከተደረገችበሁዋላ መደፈሩዋንየሰብዓዊመብትተቁዋሙጠቅሱዋል።
በሶማሊያ አልሸባብንናአክራሪእስላሚስቶችንለመዋጋትወደ 22 ሺህጦርያሰፈረውየአፍሪካህብረትየሰብዓዊመብትተቁዋሙየመሰረተውን
ክስአስመልክቶ ማጣራትእንደሚያደርግአስታውቁዋል።
የመንግስታቱድርጅትየስደተኞችጉዳይከፍተኛኮሚሽንሪፖርትእንደሚያመለክተው
በ2012 ብቻ ከቀያቸውበተፈናቀሉ 1700 የሶማሊያሴቶችላይየአስገድዶመድፈርወንጀልመፈጸሙተመስግቡዋል።
ባለፈውዓመት አንዲትየሶማሊያሴትበህብረቱሰላምአስከባሪናበሶማሊያ
ጦርአባላትበጋራመደፈሩዋንተከትሎከፍተኛውስግብተነስቶእንደነበር
ቢቢሲአስታውሱዋል።
የመደፈርአደጋእያጋጠማቸውያሉትአብሳኞቹሴቶችበተለይከ2011 ጀምሮ
እያየለበመጣውየእርስበርስግጭትና በድርቅምክንያትከቀያቸውተፈናቅለው
ወደተለያዩመጠለያካምፖች የገቡናቸው።
የአፍሪካህብረትየሶማሊያሰላምአስከባሪልኡክከእንግዲህእንዲህያለውንነገር
አላየኹምብሎዓይኑንሊጨፍንአይችልም፤ይህንድርጊትማድበስበስ በአካባቢው በዋነኝነትየተሰለፈበትንሰላምየማስከበርአላማን ዋጋያሳጣዋል” ብለዋል- የሂዩማንራይትስዎችየሴቶችጉዳይዳሬክተርሊየስልጌርንቶልትስ።
ከ 12 ዓመትጀምሮያሉ 21 ሴቶችበተደረገላቸውቃለ-ምልልስአብሳኞቹበኡጋንዳናበብሩንዲወታደሮችእንደተደፈሩመናገራቸውን
የቢቢሲሰገባያመለክታል።