የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) ካድሬዎች ፣የደህንነት ሰዎች እና የመከላከያ አባላት፤አዲስአበባ  የተለያዩ አካባቢዎች እየዞሩ፦‹‹ለህወሓት በዓል ማክበሪያ ገንዘብአዋጡ›› በማለት እየቀሰቀሱመሆናቸውንነዋሪዎችተናገሩ።

የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የህወሀት 40ኛዓመትየፊታችንየካቲት 11 የሚከበርሲሆን፤ለበዓሉማክበሪያበግዳጅናበጫናከባለሀብቶችብቻ 45 ሚሊዮንብርእንደተገኘመዘገባችንይታወሳል።

ህወሀትከመንግስትካዝናየሚጨምረውንሳያካትትለአንድጊዜበዓልማክበሪያብቻይህንያህልብርየሰበሰበቢሆንም፤ከነዋሪዎችተጨማሪገንዘብለማሰባሰብበካድሬዎችአማካይነትቅስቀሳመጀመሩንየአዲስአበባውዘጋቢያችንያጠናቀረውሪፖርትያመለክታል።

ከዚህባሻገርበአዲስአበባ፣መቀሌእናበየክልሎቹየሚደረገውየበዓልዝግጅትላይካድሬዎችደምቀውእንዲገኙ  የልብስመግዣገንዘብእየተሰጣቸው  እንደሆነተመልክቷል።

በዚህምመሰረትለሴቶችየሀበሻቀሚስ  መግዣ 4 ሺህብር፣  ለወንዶችደግሞ  ለቁምጣናለሌሎችባህላዊአልባሳት  ተብሎ 2 ሺህብርእየተሰጠመሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።