እንዲከላከሉብይንተላልፎባቸውየነበሩትየሰማያዊፓርቲአባል ከእስርተፈቱ

የካቲት ፫(ሦስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በ9ኙፓርቲዎችትብብርየአዳርሰልፍ  ወቅት <<በራሪወረቀትበትነሃል >>ተብለው  ካለፈውህዳር 24 ጀምሮበእስርየሚገኙት  የሰማያዊ  ፓርቲአባልአቶሲሳይዘርፉየ 2 ወርከ10 ቀን  ተበይኖባቸው ነበር።

በፖሊስመያዛቸውንተከትሎ ‹‹የመንግስትንስምበማጥፋት›› ክስየተመሰረተባቸውአቶሲሳይ፤ጉዳያቸውንሲመለከተውበነበረውፍርድቤትከሳምንታትበፊትየጥፋተኝነትብይንእንደተላለፈባቸውይታወሳል።

አቶሲሳይበፖሊስከተያዘበትህዳር 24 ቀን 2007 ዓ.ምጀምሮዋስትናተከልክለውበእስርላይበመቆየታቸውታሳቢሲደረግ  የቅጣትውሳኔያቸውንስለጨረሱከእስርእንዲፈቱትዕዛዝተሰጥቷል፡፡