ኣርበኞች ግንቦት ፯ ሌላ የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ በኮሎራዶ ዴንቨር ማድረጉን አስታወቀ

ነኅሴ ፳፭ (ሀያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በትላንትናው እለት በርካታ የኮሎራዶ ነዋሪዎች በተሳተፉበት ስብሰባ ላይ የከተማው ኣርበኞች ግንቦት ፯ ክፍል ለጫራታ ያዘጋጀው መኪና በ47 ሺ 200 ዶላር ተሽጧል።
በዚህ ሀገርን የማዳን ጥሪ ስብሰባ ላይ የድርጅቱ የምክርቤት አባል ኣቶ ቸኮል ጌታነህ በአካል ተገኝተው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጋዜጠኛ አበበ ገላው የትግልን አስፈላጊነት በተመለከተ ንግግር አድርጓል።