ኢሳት ፡- ሰበር ዜና በቡሬ ግንባር ሰራዊቱ እርስ በእርስ ተዋጋ

በቡሬ ግንባር ሰራዊቱ እርስ በእርስ ተዋጋ ፤ ቁጥራቸው የበዛ የሰራዊት አባላት ተገድለዋል የቆሰሉም ብዙ ናቸው ፤ ውጥረቱም አሁንም እንደቀጠለ ነው::  በምሽቱ የዜና  ዘገባ  ዝርዝር ይኖረናል::