ኢሳት  ወደ አየር ተመለሰ!  

ኢሳት (መጋቢት 26 ፥ 2008)

የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ እንደገና ወደ አየር ተመለሰ። በቴሌቪዥን ስርጭቱ ከአንድ ወር በላይ እንዲሁም በሳተላይት ሬዲዮ ስርጭት ከአንድ ሳምንት ያህል የኢትዮጵያ ስርጭቱ የተቋረጠው ኢሳት፣ ከእሁድ መጋቢት 25, 2008 ጀምሮ ስርጭቱ መቀጠሉን የኢሳት አስተዳደር አስታውቋል።

አዲሱ የስርጭት መስመር

The new frequency is as follows:

Satellite                                 Tel Star T12

Transponder                        TXP K33

15 Degrees West

Downlink Frequency         12550

Symbol Rate                        4.411

QPSK, DVB-S                       ¾

የናይል ሳት ተጠቃሚዎች ዲሻቸውን ማዞር አይጠበቅባቸውም። ፕሮግራሞች ለማየት ግን በሁለት መቀበያ (LNB) ቢጠቀሙ ይመረጣል ተብሏል።