ነሃሴ ፳፱(ሃያዘጠኝ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ እንደዘገበው ነሃሴ 29/2006 ዓ.ምበአራዳችሎትየቀረበው የአረና ፓርቲ የአመራር
አባልና ታዋቂ ጸሃፊ መምህር አብርሃደስታ ፣ ፖሊስ ‹‹ተጨማሪሰነድለማሰባሰብናምስክሮችለማቅረብ” የጊዜ ቀጠሮ እንዲሰጠው በመጠየቁ ፣ ፍርድ ቤቱ
ለመስከረም 22 ቀጠሮ ሰጥቷል።
የኢምባሲናሌሎችተወካዮችንጨምሮበርከትያለህዝብየተገኘሲሆንአብርሃደስታከማዕከላዊወደችሎቱበሚመጣበት ጊዜህዝቡደመቅባለ
ጭበጭባእንደተቀበለው ነገረ ኢትዮጵያ ዘግቧል፡፡ህዝቡለአብርሃያደረገውንጭብጨባተከትሎምፖሊስህዝቡከግቢውእንዲወጣቢያስገድድምህዝቡ
ሳይወጣ መቅረቱንም አክሎ ዘግባል። የአብርሃደስታጠበቃ የሆኑት አቶ ተማምአባቡልጉከደንበኛቸውጋርበ28 ቀናትውስጥአንድቀንብቻ
እንዳገኙት የነገረ ኢትዮጵያ ዘገባ ያመለክታል። ሀብታሙ አያሌው፣ የሽዋስ አሰፋና ዳንኤል ሽበሺም ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ እንደተጠየቀባቸው
መዘገቡ ይታወሳል።