በግብርናው ዘርፍ የግል ባለሀብቱ ተሳትፎ መዳከሙን አንድ ሪፖርት አመለከተ

ግንቦት ፲፩ (አስራ አንድ)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መንግሥትለግብርናኢንቨስትመንትካዘጋጀውሰፋፊመሬቶችውስጥየግልባለሃብቱሊጠቀምበትየቻለው 11 በመቶያህሉንብቻበመሆኑየዘርፉእንቅስቃሴእጅግየተዳከመአፈጻጸምማሳየቱንከግብርናሚኒስቴርየተገኘሪፖርት ጠቁሟል።

ሪፖርቱእንደሚያሳየውየግብርናኢንቨስትመንትንለማበረታታትበመንግሥትእየተሰራ

ያለውሰፋፊየእርሻመሬቶችንበፌዴራልየግብርናኢንቨስትመንትመሬትባንክበኩልየመለየት፣ለባለሀብቶችየማስተላለፍናእንዲለሙየማድረግተግባርነው፡፡

በዚህዙሪያእስከ 2005 በጀትዓመትበድምሩ 3 ነጥብ 31 ሚሊዮንሔክታርመሬትከክልሎችወደመሬትባንክእንዲገባተደርጓል፡፡

ከዚህምውስጥእስከ 2005 በጀትዓመት ድረስ 473 ሺህሔክታርመሬትወደባለሃብቶችየተላለፈሲሆን፤ከዚህምውስጥመልማትየቻለው 11 በመቶብቻ ነው፡፡

ይህመረጃበቀጣይአቅሙናዝግጁነቱያላቸውንልማታዊባለሃብቶችበጥንቃቄመመልመልእንደሚያስፈልግአመልካችመሆኑንሪፖርቱጠቅሶዋል፡፡

በተጨማሪምእስካሁንመሬትየወሰዱባለሃብቶችበፍጥነትወደልማት መግባታቸውንናበገቡትውለታመሠረትእየተንቀሳቀሱመሆናቸውንለማረጋገጥጥብቅክትትልማድረግእንደሚገባም ሪፖርቱይጠቅሳል፡፡

በመሬትወረራከፍተኛክስከሚቀርብባቸውኩባንያዎችአንዱየሆነውናበኢትዮጵያመንግሥትልማታዊባለሃብትነቱበሰፊውሲመሰከርለትየቆየውየህንዱካራቱሪኩባንያበጋምቤላክልል 300ሺሄክታርመሬትተረክቦማልማትየቻለው 800 ሄክታርብቻሲሆንከኢትዮጵያንግድባንክምወደ 62 ሚሊየንብርወስዶባለመመለሱንብረቱተይዞበሐራጅበመሸጥሒደትላይመሆኑይታወቃል፡፡

ኩባንያውለግብርናኢንቨስትመንትበተፈቀደውማበረታቻከቀረጥነጻ ያስገባቸውንማሽነሪዎችበማከራየትናበመሸጥባልተፈቀደለትየንግድስራውስጥገብቶመገኘቱምየሚታወቅነው፡፡

በተመሳሳይሁኔታበሼህአልአሙዲእናበሳዑዲመንግሥትየሚካሄደውየሳዑዲስታርየግብርናፕሮጀክትምበታሰበውመልኩእየተካሄደአለመሆኑምለመንግሥትትልቅኪሳራሆኗል፡፡