(ኢሳት ዲሲ– የካቲት 15/2010)
በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዛሬ በዋና ከተማዋ በርሊን ከፍተኛ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። በኢትዮጵያ አሁን የተጣለውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በጽኑ ያወገዙት ሰልፈኞቹ የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን መንግስት ህወሀት መራሹ ስርዓት የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያቆ ሙም ጠይቀዋል።