ኅዳር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በዞን ሶስት በገዋኔ፣ ቡሪሞዳይቶና አሚባራ ወረዳዎች ውስጥ የተከሰተው ከፍተኛ የኮሌራ ወረርሽኝ ህጻናትንና አዛውንቶችን እየቀጠፈ ነው።
እስካሁን ድረስ ለበሽታው በቂ ትኩረት ባለመሰጠቱ የጉዳት መጠን ከፍ እንዲል እንዳደረገው ነዋሪዎች ገልጸዋል። አስቸኳይ እርዳታ እንዲደረግላቸውም ጠይቀዋል።