በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ የፖለቲካና ሲቪክ ተቋማት በሳውዲ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን በደል አወገዙ

ህዳር (አራት)ቀን ፳፻፮ / ኢሳት ዜና :-በጄኔራል ከማል ገልቹ የሚመራው ኦነግ፣ የኢትዮጵያ ሽግግር መንግስት ካንውነስል፣ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር በደቡብ አፍሪካ፣ ሂውማን ራይተስ ሊግ በደቡብ አፍሪካ እንዲሁም መድረክ ድርጊቱን የሚያወግዙ መግለጫዎችን ለኢሳት ልከዋል።