የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-እጅግ አስደንጋጭ የሆነ የመሬት ሊዝ ዋጋ ንረት እየታየበት የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰሞኑን ባወጣው 13ኛው የሊዝጨረታ በአዲስ አበባ፤በቦሌእና በአቃቂቃሊቲ ክፍለ ከተሞች በድምሩ 238 ቦታዎችን በሊዝለማስተላለፍ አቅርቧል።
መንግሥት የመሬትችርቻሮውስጥከመግባቱጋርተያይዞየአንድካሬሜትርባዶቦታዋጋከ 150 እስከ
305 ሺብር መሰቀሉ መንግሥትን በከፍተኛ ደረጃ ካስተቸው ወዲህ እንዲህ በብዛት ቦታዎች ለጨረታ ሲያቀርብ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡
በዚህጨረታበቦሌክፍለ ከተማ 116 ቦታዎችለጨረታየቀረቡሲሆንየአንድካሬሜትርመነሻዋጋ 191 ብር፤የሊዝዘመኑ 99 ዓመትነው፡፡በተመሳሳይሁኔታበአቃቂቃሊቲክፍለከተማ 122 ቦታዎችለጨረታየቀረቡሲሆንየጨረታመነሻዋጋከቦሌክፍለከተማጋር 191 ብርተመሳሳይሆኖቀርቦአል፡፡
ቦታዎቹለመኖሪያ፣ለቢዝነስ፣ለቅይጥበሚልየቀረቡሲሆንተጫራቾች እንደየቦታዎቹከግራውንድፕላስዜሮእስከግራውንድፕላስስድስትባሉትውስጥእንዲገነቡአስገዳጅመስፈርትተቀምጦአል፡፡በአብዛኛውበቦሌየቀረቡቦታዎችከጂፕላስዋንበላይቤቶችንእንዲሰሩያስገድዳል፡፡ለቤቶቹግንባታበዝግየባንክሒሳብየሚቀመጥአቅምማሳያከብር 58ሺእስከ 1 ነጥብ 9 ሚሊየንብርድረስተጠይቆአል፡፡
የአዲስአበባከተማየመሬትየሊዝዋጋታይቶበማይታወቅመልኩእንዲንርናመካከለኛናዝቅተኛየህብረተሰብክፍሎችበውድድርመሳተፍእንዳያስቡመደረጉሆንተብሎጥቂትሰዎችንለመጥቀምነውበሚልበተደጋጋሚአስተዳደሩእየቀረበበትያለውንክስሲያጣጥልከመቆየቱምበላይየዋጋውመናርየኢኮኖሚእድገቱንያሳያልበሚልክርክርመጀመሩይበልጥለትችትአጋልጦታል፡፡
በአሁኑወቅትበአዲስአበባለአንድካሬሜትርቦታየሚቀርብዋጋበአማካይ ከ30ሺብርበላይመሆኑንናአንድለመኖሪያቤትመስሪያ 150 ካሬሜትርቦታ የሚፈልግነዋሪበዚህስሌትመሠረትለባዶመሬትበትንሹ 4 ነጥብ5 ሚሊየንብርመክፈልእንደሚጠበቅበትጉዳዩንየሚከታተሉወገኖችአስታውሰው ፣ ይህምአስተዳደሩአነስተኛየሚለው
ዋጋቢሆንብዙሃኑንሕዝብከጨዋታበማስወጣትየከተማዋመሬትበጥቂትሐብታምግለሰቦችእጅእንዲከማችናእንዲቸረቸርእየረዳነውሲልተችተውታል።