ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስ አበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት
የሚችልበትደረጃደርሻለሁቢልምየአገልግሎቱጥራት በከፍተኛደረጃእየወደቀመምጣቱተጠቃሚዎችበከፍተኛደረጃምሬትውስጥእየከተተነው፡፡
በ1 ነጥብ 6 ቢሊየንዶላርወጪየቻይናዎቹሁዋዌእናዜድቲኢየሚባሉኩባንያዎችየማስፋፋፊያውንፕሮጀክትለመስራትከኢትዮቴሎኮምጋር
በዚህዓመትመጀመሪያየተፈራረሙሲሆንየአዲስአበባውፕሮጀክትእስከሰኔወር 2006 ዓ.ምመጨረሻተጠናቆየተሻለአገልግሎትመስጠት
ይጀምራልተብሎነበር፡፡
ኢትዮቴሌኮምየማስፋፊያፕሮጀክቱበስኬትተጠናቋልበሚልተደጋጋሚመግለጫየሰጠሲሆንነገርግንበአሁኑወቅትየሞባይልሒሳብለመሙላትና
ቀሪሒሳብለመጠየቅአለመቻል፣የፈለጉትንሰውበቀላሉደውሎማግኘትአለመቻል፣ያልደወሉበትሒሳብ
መቆረጥ፣የሞባይልኢንተርኔትበተለይፈጣንነውየተባለውን 3ጂጨምሮደካማመሆን፣ የፌስቡክአካውንትአለመከፈት፣የገመድአልባኢንተርኔትና
ብሮድባንድኢንተርኔትአገልግሎትመቆራረጥናደካማመሆንበስፋትእየታየነው፡፡
ያነጋገርናቸውተጠቃሚዎችየአፍሪካህብረትናየሌሎችዓለምአቀፍተቋማትየሆነችውአዲስአበባጥራትያለውየሞባይልናኢንተርኔትአገልግሎት
ብርቋመሆኑእንደሚያሳዝናቸውተናግረዋል፡፡አንድአስተያየትሰጪእንዳሉትኢትዮቴሌኮምየተሻለማስፋፊያአድርጌለሁእያለበተግባርይህ
አለመታየቱምናልባትምመንግሥትበተለይበማህበራዊ
ድረገጾችእየተሰነዘረበትያለውንጠንካራተቃውሞናትችትለማፈንየተጠቀመበትአዲስዘዴሊሆንይችላልየሚልጥርጣሬእንደገባውተናግሮአል፡፡
የኢንተርኔትኔትወርክእንደመብራትብልጭድርግምእያለብዙዎችበመበሳጨት አገልግሎቱንእየተውነውያለውአስተያየትሰጪያችንመንግሥት
በዚህሒደትከሚያጣውገንዘብይልቅተቃዋሚዎቹን ለማፈንትልቅግምትሳይሰጠውእንዳልቀረአስረድቷል፡፡