በአውስትራሊያና ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በዜጎች ላይ እየደረሱ ያሉ ጭፍጨፋዎችን አወገዙ

ነሃሴ  ፲፪ ( አሥራ ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በውስትራሊያ ሜልበርን ከተማ የተካሄደውን የተቃውሞ ሰልፍ ወንድማገኝ ጌታነህ ከስፍራው አዘጋጅቶታል።

በደቡብ አፍሪካም እንዲሁ ከ97 በሁዋላ ያልታዬ የኢትዮጵያን ህዝብ በጋራ ያሳተፈ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል።

በስፍራው የተገኙ የተለያዩ ኢትዮጵያውያንን ስለሰልፉ አነጋግረናቸዋል ።