በተርጫ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው።

በተርጫ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው።
( ኢሳት ዜና ነሐሴ 01 ቀን 2010 ዓ/ም ) በዳውሮ ዞን በተርጫ ከተማ ትናንት የተጀመረው ተቃውሞ በመከለከያ ሰራዊት ጣልቃ ገብነት ቢበርድም ፣ ዛሬም ከፍተኛ ውጥረት እንደነበር ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የአካባቢው ነዋሪዎች በከተማው ለደረሰው ጥፋት ባለስልጣናቱን ተጠያቄ የደርጋሉ። ችግሩ እንዴት እንደተነሳ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑትን መመህር ፍሰሃ ተስፋዬን አነጋግረናቸዋል።