መጋቢት 10 ቀን 2004 ዓ/ም
ኢሳት ዜና:-የጋምቤላ መንግስት የምክር ቤት አባላት ለሁለት ተከፈሉ ፤ አንደኛው ወገን ህገ መንግስቱንና የፌደራሉን መንግስት አንቀበልም እንደ ጁባ ራሳችንን እናስተዳድር የሚል አቋም ይዟል የክልሉ መንግስት ጸጥታ የማስጠበቁን ስራ ለመከላከያ አስረክቧል በቅርቡ በተገደሉት 19ኙ ሰዎች ላይ የክልሉ መንግስት ባለስልጣናት እጅ እንዳለበት ተረጋግጧል ፕሬዚዳንቱ ካልወረደ ግድያው እንደሚቀጥል የምክር ቤቱ አባላት አስጠንቅቀዋል