ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዛሬውዕለት 2ኛሙትዓመታቸውበመታሰብላይየሚገኙትየቀድሞጠ/ሚኒስትርእናየኢህአዴግሊቀመንበር
አቶ መለስ ዜናዊ ራዕያቸውን ለማስቀጠል ይረዳል በሚል መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የመለስ ፋውንዴሽን ምስረታ በይፋ
ከተበሰረ በኋላበሕዝብየሚጎበኝመናፈሻእናደረጃውንየጠበቀቤተመጻህፍትለመገንባት፣ለችግረኞችነጻየትምህርትዕድልለመስጠትየሚያስችልህንጻለመገንባት
ሕዝቡገንዘብ እንዲዋያጣበቴሌቭዥን፣በራዲዮእናበጋዜጣለበርካታወራትተከታታይቅስቀሳሲደረግ ቆይቷል።
ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደጠቆሙትሕዝቡበተለይምየመንግሥትሠራተኛውእምቢታውንበተግባርካሳየበኋላሠራተኛውየአባይግድብን
መዋጮስላለበትለ ጊዜውለመለስፋውንዴሽንተጨማሪመዋጮመጠየቅእንዲቆምከበላይአካላትትዕዛዝበመተላለፉማስታወቂውምበመንግሥት
መገናኛብዙሃንመተላለፉ እንዲቆምመደረጉንአስታውሰዋል፡፡አንድበመንግሥትሥራላይየሚገኙባለሙያለዘጋቢያችንእንደተናገሩትየመንግሥትሠራተኛው
ከአነስተኛደመወዙለአባይግድብ
እየተቆረጠመሆኑንአስታውሰውየመለስፋውንዴሽንዕርዳታጥያቄበመ/ቤታችንበመጣጊዜሁሉምሠራተኛበአንድድምጽ «አሁንስአልበዛምወይ» ሲልምሬቱንና
ቁጣውንበመግለጹየመ/ቤቱአመራሮችክፉኛበመደናገጥዳግምጥያቄውንሳያነሱመቅረታቸውንአስታውሰዋል፡፡ “ሠራተኛውበከፋየኑሮውድነትእየተገረፈ፣በዚህላይ
ደግሞለቦንድግዥወዶም፣ሳይወድምደመወዙእየተቆረጠባለበትበዚህወቅትሌላዙርመዋጮጨርሶ
የሚሰማበትጆሮ፣የሚሸከምበትትከሻየለውም፣በዚህምክንያትመዋጮየመሰብሰብዕቅዳቸውድጋፍአላገኘም”ሲሉተናግረዋል፡፡
ፋውንዴሽኑመጋቢት 28 ቀን 2005 ዓ.ምበተመሰረተበትዕለትማምሻውንበሸራተንሆቴልበተካሄደየገንዘብማሰባሰብሥነሥርዓትባለሃብቶችንናየጎረቤትአገራትን
ድጋፍሳይጨምርከክልሎችብቻከ74 ሚሊየንብርበላይመሰብሰቡይታወሳል፡፡
በወ/ሮአዜብመስፍንየሚመራውፋውንዴሽኑከተመሠረተአንድዓመትተኩልገደማቢያስቆጥርምእስካሁንገንዘብከመሰብሰብ፣የመሠረትድንጋይከማስቀመጥናችግኝ
ከመትከልየዘለለሥራአለማከናወኑን ምንጮች ጠቅሰዋል። እስካሁን በግዴታ ከሰራተኛው እንዲቆረጥ የተደረገው፣ በየቀበሌው የተሰበሰበው ገንዘብ መጠን
ለህዝብ ይፋ አልሆነም።
በዛሬው የአቶ መለስ መታሰቢያ ወደ ብስራተ ገብርኤል የሚወስደው መንገድ በከፍተኛ ሁኔታ ሲጠበቅ አርፍዷል። ሰሞኑን ለዝክረ መለስ በሚል ከአዲስ አበባ
መስተዳደር ከፍተኛ የሆነ ገንዘብ እንዲወጣ ተደርጓል።
በአዲስአበባየሚገኙበተለይበቢሮዎችናበሌሎችተመሳሳይደረጃባላቸውተቋማትየሚገኘውንየመንግስትሰራተኛበየመ/ቤቱየሰውኃይልአስተዳደርየስራክፍልበመታገዝ፣
ከፍተኛየስምመቆጣጠሪያበማዘጋጀት እና ሰራተኛው በሚፈለግበትቦታእንዲገኝበማስፈረም በጉለሌዕጽዋትማዕከልችግኝእንዲተክል፤በማዘጋጃቤትየባህልማዕከልፎቶ
እንዲያይ፤ እንዲሁም ዛሬ ረቡእ ምሽት ሻማ ወይም ጧፍእንዲያበራ ተገዷል።
አንዳንድ የመንግስትሰራተኞች “በስርዓቱላይየማኩረፍመብታችንእንኳአይጠበቅልንም ፣ እስረኞች፣ ምርኮኞች ሆንን” በማለት አስተያየታቸውን ለኢሳት ዘጋቢ ተናግረዋል።