ሼህ ዳሂር አዌይስ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማግባባት እየተሞከረ ነው

ሰኔ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከአልሸባብ መሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ሼህ ዳሂር አዌይስ ከሌሎች መሪዎች ጋር ልዩነት መፍጠራቸውን ተከትሎ ጋልምዱግ እየተባለ ወደ ሚጠራው አካባቢ ማቅናታቸው ታውቋል። የአካባቢው የጎሳ መሪዎችም ሼህ ዳሂርን በስልጣን ላይ ላለው የሶማሊያ መንግስት እጃቸውን እንዲሰጡ ለማግባባት እየሞከሩ ሲሆን፣ ሼሁ ግን እጃቸውን ለመስጠት እስካሁን ፈቃደኛ አልሆኑም። በስልጣን ላይ ላለው መንግስት እውቅና እንደማይሰጡም ገልጸዋል። የተባበሩት ...

Read More »

በግብጽ የፕሬዚዳንት መሀመድ ሙርሲ ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች በየፊናቸው ወደ ካይሮ ጎዳናዎች መውጣታቸውን ቢቢሲ ዘገበ

ሰኔ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢቢሲ  እንዳለው በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ  የፕሬዚዳንት ሙርሲ ደጋፊዎች ፤ የፕሬዚዳንቱ ሹመት 1ኛ  ዓመት ከሚከበርበት ከሁለት ቀናት በፊት   በናስር ቀጠና በሚገኘው በዋናው መስጊድ መሰባሰብ ጀምረዋል። በ አንፃሩ የፕሬዚዳንቱ ተቃዋሚዎች  በመጪው እሁድ ከፍ ያለ የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ በተለያዩ የካይሮ ጎዳናዎች መሰባሰብ መጀመራቸውን  የዜና አውታሩ አመልክቷል። በግብጽ ሁለተኛ ከተማ በአሌክሳንደሪያ. በተቃውሞ ሰልፈኞቹና በሙስሊሞች መካከል ...

Read More »

በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር አዘጋጅነት ትናንት ቼክ ሪፐብሊክ ኦስትራቫ ውስጥ በተካሄደ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አኩሪ ድል ተቀዳጁ

ሰኔ ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሴቶች የ10 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ 30 ደቂቃ ከ26 ሰከንድ ከ 67 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት ቀድማ በመግባት ስታሸንፍ፤ ኬኒያዊቷ ግላዴስ ቼሬኖን 30 ደቂቃ ከ29 ሰከንድ ከ23 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመጨረስ 2ኛ፣ ሌላዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት በላይነሽ ኦልጂራ ሶስተኛ፣ በመሆን ማጠናቀቃቸው ታውቋል። በዚሁ ውድድር ላይ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ  ከአምስት ...

Read More »

አንድነት ፓርቲ ሰኔ 30 በጎንደር ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ መጥራቱን አስታወቀ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት የህዝባዊ እንቅስቃሴ የትግል ስልቱን ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የህዝባዊ ንቅናቄው የመጀመሪያ የአደባባይ ላይ ሰላማዊ ሰልፍም በጎንደር ከተማ ሰኔ 30/10/2005 እንደሚያደርግ አስታውቋል -፡ በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ” በጎንደር እየተፈጸመ ያለውን የመልካም አስተዳደር ችግር፣ ሰዎችን በአደራ ማሰር፣ ለሱዳን ከህዝቡ እውቅና እና ፈቃድ ውጪ መሬት መሰጠቱን፣ በነጋዴዎች ላይ የሚፈጸመውን ኢ-ፍትሃዊ አሰራር፣ ...

Read More »

በገዋኔ በፌደራል ፖሊስና በህዝቡ መካከል በተፈጠረ ግጭት ሰዎች ተጎዱ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ሰኔ 20፣ 2001 ዓም አንድ የአፋር ወጣት በኢሳዎች መገደሉን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ሬሳውን በመያዝ ተቃውሞአቸውን ለመግለጽ ፖሊሶች ወደ ሚገኙበት ካፕም ሲያመሩ የፌደራል ፖሊሶች ” ዘወር በሉ” በማለት ሰልፈኞችን ሲጠይቁ፣ ሰልፈኞችም ” ጥያቄያችን  ሳይመለስ አንሄድም” በማለታቸው  ተኩስ እንደተከፈተባቸው እና ሁለት ሰዎች እንደቆሰለባቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የሞቱ ሰዎች እንዳሉ የተጠየቁት የአካባቢው ነዋሪዎች ፖሊሶች ...

Read More »

ምርጫ ቦርድ “ቀኝ እጆቼ” ለሆኑት የምርጫ አስፈጻሚዎች የምከፍለው ገንዘብ አጣሁ ሲል አቤቱታ አቀረበ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበጀት ችግር ምክንያት ለምርጫ አስፈጻሚዎች እና የህዝብ ታዛቢዎች የድጎማ ገንዘብ ባለመክፈሉ ምክንያት በቀጣዩ ምርጫ ላይ ሥጋት እንዳጠላበት ለፓርላማው ይፋ አደርጓል፡፡ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና  ለፓርላማው ባቀረቡት የ2005 አጠቃላይ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ በ2005 ዓ.ም የአካባቢ፣ የአዲስአበባና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምርጫ ማስፈጸሚያ በድምሩ ከ184 ሚሊየን ብር ...

Read More »

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት ከ500 በላይ ሠራተኞችን ከስራ አባረረ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅት በሁሉም ጣቢያዎቹ ይሰሩ የነበሩ ከ500 በላይ ሠራተኞችን ከስራ ማባረሩን ለማወቅ ተችሎአል፡፡ ድርጅቱ ሰራተኞችን ከሰኔ 17 ጀምሮ ያሰናበተ ሲሆን፣ ሰራተኞች አስቀድሞ ያልተነገራቸው በመሆኑና ያለአንዳች ካሳ በመባረራቸው ለከፍተኛ የኢኮኖሚና የስነልቦና ችግር ተዳርገዋል። ድርጅቱ በሁመራ በቡሬ እና ከ100 በላይ በሚሆኑ ሌሎች ጣቢያዎች የሚገኙ ሰራተኞችም ማበረሩን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የድርጅቱ ሰራተኞች ...

Read More »

ሞጆዎች በውሀ ተጠማን አሉ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አንዳንድ ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት በከተማዋ ውሀ  ከጠፋ  20 ቀናት አልፈዋል። በአብዛኛው የከተማ ክፍል ውሀ አለመኖሩን ነው ነዋሪዎች የሚናገሩት በጉዳዩ ዙሪያ የሞጆ ከተማ ባለስልጣናትን አስተያየት ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። በአዲስ አበባም እንዲሁ በተለያዩ ቦታዎች  የውሀ እጥረት መከሰቱን መዘገባችን ይታወቃል።

Read More »

ፕሬዚዳንት ኦባማ በአፍሪካ ጉብኝታቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን እንዲደግፉ ተጠየቁ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ዛሬ በሚጀምሩት የሴኔጋል፣ ደቡብ አፍሪካና ታንዛኒያ ጉብኝት በችግር ተዘፍቀው የሚገኙትን የአፍሪካ የመገናኛ ብዙሀንንና የሰአብአዊ መብቶች ተሟጋቾችን እንዲደግፉ ሂውማን ራይትስ ወች ጠይቋል። በአፍሪካ መገናኛ ብዙሀንና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጀቶች ከፍተኛ የሆነ አደጋ ተጋርጦባቸዋል። ፕሬዚዳንቱ ጉብኝት የሚያደርጉባቸው ደቡብ አፍሪካ፣  ሴኔጋልና ታንዛኒያ ሀሳብን በነጻነት በመግለጽ እና በፕሬስ ነጻነት ዙሪያ የተሻለ ሁኔታ ቢኖርም በሌሎች የአፍሪካ ...

Read More »

የደኅንነት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ለሚወስዱት ዕርምጃ በሕግ አይጠየቁም ተባለ

ሰኔ ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ተቋምን በሚኒስቴር ደረጃ እንደገና ለማቋቋም በወጣው አዋጅ የደኅንነት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን ሲወጡ ለሚወስዱት ዕርምጃ በሕግ እንደማይቀጡ ተመለክቷል። ሪፖርተር እንደዘገባው ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት በ1987 ዓ.ም. በወጣ አዋጅ የተቋቋመ ሲሆን፣ ከዚህ በኋላ በርካታ አገራዊ፣ አካባቢያዊ፣ አኅጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ላይ ለውጦች መታየታቸውና እነዚህ ለውጦች በኢትዮጵያ ደኅንነት ላይ ያላቸውን ፋይዳ ባገናዘበ ...

Read More »