የቀዳማዊ ሃይለስላሴ የጦር አካዳሚ መኮንኖች ማህበር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 21/2011)የቀዳማዊ ሃይለስላሴ የጦር አካዳሚ መኮንኖች ማህበር ለግሎባል አልያንስ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። ለአክቲቪስት ታማኝ በየነም የምስጋና እና የሽልማት ስነ-ስርዓት አካሂዷል። አክቲቪስት ታማኝ በየነ ለቀድሞ ሰራዊት አባላት ላሳየው ወገናዊነትና ተቆርቋሪነት ሽልማት ማበርከቱን የማህበሩ መሪዎች ገልጸዋል። እሁድ ጥር 19/2011 በዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደውና የቀዳማዊ ሃይለስላሴ ጦር አካዳሚ መኮንኖች ማህበር ባዘጋጀው ስነ-ስርዓት ቀደምት የአካዳሚው መኮንኖች የተገኙ ሲሆን የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮለኔል ጎሹ ...

Read More »

በድሬዳዋ የታሰሩት እንዲፈቱ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 21/2011)በድሬዳዋ ባለፈው ሳምንት ከተካሄደው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የታሰሩት እንዲፈቱ ተጠየቀ። በአንድ ሳምንቱ ተቃውሞ ከ500 በላይ ሰዎች በእስር ላይ እንደሚገኙ የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የታሰሩት ካልተፈቱ የስራ ማቆም አድማ ለማድረግ ነዋሪው በመዘጋጀት ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ኢሳት ያነጋገራቸው የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ህብረተሰቡን ያሳተፈ ሰላም የማስፈን እንቅስቃሴ ተጀምሯል ብለዋል። የድሬዳዋ ውጥረት ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። ምንም እንኳን እንዳለፈው ሳምንት ህዝቡ በአደባባይ ...

Read More »

ሜቴክ ለመለስ ዜናዊ ልጅ የ56ሺህ 205 ዶላር ክፍያ ፈጽሟል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 21/2011)የሜቴክ ዋና ሃላፊ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ለቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ልጅ የ56ሺህ 205 ዶላር ክፍያ በመፈጸማቸው ተጨማሪ ክስ ተመስርቶባቸዋል። ከዚህም በተጨማሪ ለማይታወቅ ተቋም የ4 ሚሊየን ዶላር ክፍያ በመፈጸም የሃሰት ዲግሪዎችን ሲገዙ መቆየታቸውም ተጋልጧል። የቀድሞው ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሁለተኛ ልጅ ለሆነችው ማርዳ መለስ በሁለት ዙር የ56 ሺህ 205 የአሜሪካን ዶላር ከሜቴክ እንዲከፈል በማድረጋቸው ተጨማሪ የሌብነት ...

Read More »

በሱዳን የተጀመረው ተቃውሞ አካባቢውን ለማተራመስ የታቀደ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 20/2011)በሱዳን የተጀመረው ተቃውሞ አካባቢውን ለማተራመስ የታቀደና ከቀደመው የአረብ አብዮት የተወሰደ ሃሳብ ሲሉ ጄኔራል አልበሽር ለግብጽ ፕሬዝዳንት ገለጹ። ከወር በላይ በተቃውሞ ውስጥ የዘለቁት የሱዳን ፕሬዝዳንት ጄኔራል ዑመር አልበሽር ከግብጽ ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብዲልፈታህ አልሲሲ ጋር ትላንት በካይሮ ባደረጉት ውይይት ይህ በሱዳን የተጀመረው አብዮት በውጭ ሃይሎች የሚደገፍ እንደሆነም መናገራቸውን አልጄዚራ ዘግቧል። የነዳጅ ዋጋ መናርና መንግስት በዳቦ ላይ የሚያደርገው ድጎማ መቋረጡን ተከትሎ ...

Read More »

የሻምበል ለገሰ አስፋው የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 20/2011)የቀድሞ የደርግ መንግስት የኢሰፓ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት የሻምበል ለገሰ አስፋው የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ። ይህ በእንዲህ እንዳለም የቀድሞው አፈጉባኤ ዳዊት ዩሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል። የአፄ ሃይለስሴን መንግስት ከስልጣን ለማውረድ ከተንቀሳቀሱት የደርግ አባላት አንዱ የነበሩትና በኋላም በኢሰፓ ውስጥ ከ7ቱ ቁልፍ ባለስልጣናት አንዱ የነበሩት ሻምበል ለገሰ አስፋው በህክምና ሲረዱ ቆይተው ህይወታቸው ያለፈው በሳምንቱ መጨረሻ መሆኑ ታውቋል። የደርግ መንግስት ...

Read More »

ሼህ መሐመድ አላሙዲ ከእስር ተፈቱ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 20/2011)ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር  መፈታታቸውን የቅርብ ምንጮቻቸው አረጋገጡ። ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ሼህ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ከእስር ተፈተዋል ቢባልም የተፈቱበት ሁኔታ ባለመታወቁ ከሳወዲ አረቢያ የመውጣት መብት ይኑራቸው እይኑራቸው የተረጋገጠ ነገር የለም። ሼህ መሀመድ ከእስር ስለመፈታታቸው ግን የሚድሮክ ጺትዮጵያ ዋና ስራአፈጻሚ ዶር አረጋ ለኢሳት አረጋግጠዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሼክ መሃመድ መፈታታቸውን ከህግ አማካሪያቸው ተካ አስፋው አረጋግጧል፡፡ ሼክ ...

Read More »

በአማሮ ወረዳ የኦነግ ታጣቂዎች ሁለት ሰዎች ገደሉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 20/2011)በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአማሮ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ ታጣቂዎች ሁለት ሰዎች መግደላቸውን የወረዳው ባለስልጣን ለኢሳት ገለጹ። የወረዳው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አገኘሁ በቀለ ለኢሳት እንደገለጹት በትላንትናው ዕለት ሻሮ በተሰኘ ቀበሌ የገቡት የኦነግ ታጣቂዎች ሁለት ሰው ገድለው ከብቶችን ዘርፈው ወጥተዋል። ኦነግ ከመንግስት ጋር ለሁለተኛ ጊዜ ስምምነት ማድረጉና ዕርቅ መፈጸሙ እየተገለጸ ባለበት ሁኔታ የአማሮው ጥቃት መካሄዱ ስጋትን ፈጥሯል። በጉዳዩ ...

Read More »

በሱዳን የተጀመረው ተቃውሞ መቀጠሉ ተሰማ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 17/2011)በሱዳን የተጀመረው ተቃውሞ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች መቀጠሉ ተሰማ። 6ኛ ሳምንቱን የያዘው ተቃውሞ እስካሁን በዝምታ ላይ የነበሩ ከተሞችንም መቀላቀሉ ተሰምቷል። የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ተቃውሞውን ተከትሎ በወሰዱት ርምጃም ሶስት ሰዎች ተገድለዋል። ከሟቾቹ ውስጥ ሁለቱ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መሆናቸውን ተቃውሞውን የሚያስተባብረው የሃኪሞች ቡድን አስታውቋል። ከ29 አመታት በፊት በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን የያዙት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጄኔራል አህመድ አልበሽር ከስልጣን እንዲወርዱ በመጠየቅ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ...

Read More »

በነአቶ በረከት ስምዖን ላይ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 17 /2011)በሌብነት ወንጀል የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ፍርድ ቤት ቀርበው የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጣቸው፡፡ ጉዳዩ በአዲስ አበባ እንዲታይና ዋስትና እንዲሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄም በፍርድ ቤቱ ውድቅ ሆኗል፡፡ አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ በጥረት ኮርፖሬት ውስጥ አመራር በነበሩ ጊዜ በተጠረጠሩበት የሌብነት ወንጀል በባህር ዳር በሚገኘው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ ሁለቱም ተጠርጣሪዎች የጤና ችግርና የቤተሰብን ድጋፍ ...

Read More »

አቶ አህመድ ሽዴ ወንጀል ለሰሩ የቀድሞ አመራሮች ከለላ ሲሰጡ ነበር ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 17/2011)የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ በሶማሌ ክልል ወንጀል የሰሩ የቀድሞ አመራሮች ለህግ እንዳይቀርቡ ከለላ ሲሰጡ እንደነበር የሶማሌ ክልል መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ፕሬዝዳንት የሚዲያ አማካሪ አቶ አብዱላሂ ሁሴን ለኢሳት እንደገለጹት በአቃቤ ህግ የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸውን አመራሮችን ጭምር በቁጥጥር ስር ለማዋል የተደረገውን እንቅስቃሴ ያስቆሙት አቶ አህመድ ሽዴ ናቸው። በሌላ በኩል በአቶ አህመድ ሽዴ እህት ኩባንያ ስም ከ50 ሚሊየን ...

Read More »