ርእዮት አለሙ የ2012 የ ኢንተርናሽናል ሚዲያ ፋውንዴሽን ሽልማት አሸናፊ ሆነች

ሚያዚያ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም   ኢሳት ዜና:-የ31 አመቱዋ ጸሀፊና መምህርት ርእዮት አለሙ የ2012 “ካሬጅ  ኢን ጆርናሊዝም ኤንድ ላይፍ ታይም አቺቭመንት አዋርድስ” ያሸነፈቸው ፣ ባሳየችው ጽናት እና ሙያውን ለማስከበር ባሳየችው ስእብና ነው። ርእዮት በአሁኑ ጊዜ በሽብርተኝነት ክስ የ14 አመት እስራት ተፈርዶባት ቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ ትገኛለች። የመንግስት ባለስልጣናት በጓደኞቿ ላይ መስክራ ከእስር ቤት እንድትወጣ ለማግባባት ሞክረው ሳይሳካላቸው ከቀረ ...

Read More »

የግል ፕሬስ አሳታሚዎች ማተሚያ ቤቶች ያቀረቡትን አዲስ ውል በመቃወም መግለጫ አወጡ

ሚያዚያ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም   ኢሳት ዜና:-ጋዜጦችና መጽሔቶችን  የሚያትሙት  ማተሚያ ቤቶች ለግል ጋዜጦችና  መጽሔቶች  አሳታሚዎች  የላኩት የሕትመት ውል ቅድመ ምርመራን (Censorship) አንግሶ  ሕገ መንግሥቱንና  የፕሬስ ነፃነትን  የሚፃረር  ነው  ሲሉ አሣታሚዎች  ተቃውመውታል፡፡ አቤቱታቸውንም ለአቶ  መለስ ዜናዊና  ለአታሚዎቹ  በዛሬው ዕለት አቅርበዋል፡፡  አሳታሚዎቹ የሕትመት “ስታንዳርድ” ውል ረቂቅ አዋጅ  ቅጂ ከደረሳቸው በኋላ በተናጠል ሳይሆን በጋራ አቋም ለመያዝ በተደጋጋሚተሰብስበዋል፡፡ በስብሰባቸውም  ላይ  እንደዚህ ...

Read More »

የሁለቱም ሀይማኖት ተከታዮች ከመንግስት እኩይ ሴራ እንዲታቀቡ ጥምረት አሳሰበ

ሚያዚያ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም   ኢሳት ዜና:-ጥምረት ለነጻነት፡ ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ  ዛሬ ባወጣው መግለጫ ላይ እንደጠቀሰው መለስ ዜናዊ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ያነሱትን የመብት ጥያቄ ክብደት ስጥቶ መፍትሄ ከመፈለግ ይልቅ በማንቋሸሽና በማናናቅ በአለም ከሚታየው አክራሪ ሂደት ጋር በማገናኘት የምእራቡን አለም ቀልብ ለመሳብና ለዲፕሎማሲያዊ ፍጆታ ሊጠቀምብትም  ላይ ታች እያለ ነው። ወያኔ በጠመንጃ ኃይል ስልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ ሲሰራበት ...

Read More »

በዋልድባ ገዳም ላይ ዝርፊያ መፈጸሙ ታወቀ

 ሚያዚያ ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም   ኢሳት ዜና:-አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ገዳሙ አባት ለኢሳት እንደገለጡት ዝርፊያው የተፈጸመው ረቡእ ለሀሙስ አጥቢያ ከሌሊቱ 6 ሰአት ላይ ነው። ለመነኮሳቱ መካረሚያ ተብሎ የተሰበሰበ ከ65 ሺ ብር ያላነሰ ገንዘብ መዘረፉን፣  እኝሁ አባት ተናግረዋል። በሰሜን ጎንደር ዞን በገዳሙ አካባቢ በሚካሄደው የሸንኮራ የእርሻ ስራ ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ መረጃዎች ያሳያሉ። ከቀናት በፊት ከ20 በላይ መትረጊስ ...

Read More »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁንም ለሸኚዎች ዝግ ነው

ሚያዚያ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ለኢሳት የደረሰው ዜና እንደሚያመለክተው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ሺኚዎች ወደ ውስጥ እንዳይገቡ መከልከላቸውን ኢሳት መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን፣ እግዱ አሁንም አለመነሳቱን ለማወቅ ተችሎአል። መንግስት ለአየር መንገድ ሰራተኞች እገዳው የተጣለው የሽብርተኝነት ጥቃት እንደሚፈጸም መረጃ ስለደረሰኝ ነው ቢልም፣ አንዳንድ ወገኖች ግን የመንግስትን ምክንያት አልተቀበሉትም። እነዚህ ወገኖች  እንደሚሉት ዋነኛው ምክንያት መንግስት በሺዎች የሚቆጠሩ ሴት የቤት ሰራተኞችን ወደ ...

Read More »

ከፌደራል መስሪያ ቤቶች ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ጉድለት ተገኘ

ሚያዚያ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌዴራል ዋና ኦዲተርየፌዴራል መ/ቤቶችን የ2003 የኦዲት ዛሬ ይፋ አድርጓል። ለፓርላማ ይፋ በሆነው በዚሁ ሪፖርት መሰረት በድምሩ 151 ባለበጀት መ/ቤቶች ተካተዋል፡፡ ሪፖርቱ እንደሚለው የጥሬ ገንዘብ ሒሳብ ትክክለኛነትን፣  አያያዝና አጠባበቅን ለማረጋገጥ ባደረገው ኦዲት 1 ቢሊየን 66 ሚሊየን  524 ሺ የጥሬ ገንዘብ ጉድለት ተገኝቷል፡፡ ከዚህ ሌላ በ59 መ/ቤቶች  ውስጥ  1 ቢሊየን 27 ሚሊየን ብር ተሰብሳቢ ...

Read More »

መከላከያ ሰራዊቱ በርካታ የጋምቤላ ነዋሪዎችን ገደለ

ሚያዚያ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በጋምቤላ ክልል በፖከዲ መንደር ውስጥ 5 ሰዎችን መግደሉን የደረሰን ዜና ያመለክታል። ከማቾቹ ውስጥ አንድ መምህር፣ ሁለት ተማሪዎችና አንድ አርሶ አደር ይገኙበታል። የአይን ምስክሮች እንዳሉት በርካታ ተማሪዎች ተኩስ በተከፈተበት ወቅት ወደ ጫካ ገብተው የሸሹ በመሆናቸው የሟቾች ቁጥር ሳይጨምር አይቀርም። በጥቃቱ የቆሰሉትም በርካታ መሆናቸው ተገልጿል። በኮጎ ወረዳ ጋሀሪ በሚባል መንደር ደግሞ ...

Read More »

“የመለስ አምልኮ” የሚል ርእስ ያለው መጽሀፍ ነገ በገበያ ላይ ይውላል

ሚያዚያ ፳፭ (ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፍትህ ጋዜጣ መሥራችና ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጋዜጣ ላይ ያወጣቸውን ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ፊቸር- ጽሑፎች፣ አርቲክሎች እና ሀገራዊ ኮሜንተሪ- ሂሶች “የመለስ አምልኮ” በሚል ርዕስ የተመረጡ ስብስብ ሥራዎቹን በመድብል መልክ ያዘጋጀ ሲሆን መጽሐፉ በነገው ዕለት በኢትዮጵያ ዋና- ዋና ከተሞች በገበያ ላይ ይውላል፡፡ “የመለስ አምልኮ” መጽሐፍ 255 ገፆችን አካቶ በመጸሐፉ ጀርባ ላይ የቀድሞው ...

Read More »

ኢህአዴግ በ አማራ ተወላጆች ላይ እየፈጸመ ያለውን የማፈናቀል ተግባር ቀጥሎበታል

ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም   ኢሳት ዜና:-እንደ ጋዜጣው ዘገባ፤በደቡብ ክልል በጉራ ፈርዳ ወረዳ ይኖሩ የነበሩ አማሮች ፦”ወደ አገራችሁ ሂዱ” ተብለው መባረራቸው ህዝባዊ ተቃውሞ ባስነሳበት በሁኑ ጊዜ፤ በቤንሻንጉክ ጉሙዝ ክልል ይኖሩ የነበሩ የ አማራ ተወላጆችም ተመሣሳይ ዕጣ ገጥሟቸዋል። እንዲሁም  በሰሜን ጎንደር ዞን ሱዳን ድንበር አቅራቢያ በሚገኘው አርማጭሆ ወረዳ ውስጥ በኢብርሀጂራ  አካባቢ በእርሻ ሥራ  ተሰማርተው ይኖሩ የነበሩ የአማራ ተወላጅ ...

Read More »

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የ2012ትን የፔን ሽልማት ተቀበለ

ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም   ኢሳት ዜና:-በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን አለማቀፍ ሽልማትን  የተቀበለው፧ በባለቤቱ በሰርካለም ፋሲል በኩል ነው። በአሜሪካ ሙዚየም ኦፍ ናቹራል ሂስተሪ ውስጥ በተደረገው የሽልማት ስነስርአት 500 የሚጠጉ የፔን ኢንተርናሽናል ደጋፊዎችና አባላት ተገኝተዋል። “እስክንድር ነጋ እጅግ የተደነቀና ደፋር ጋዜጠኛ ነው። እራሱን ለአደጋ እንደሚዳርገው እያወቀ; ብእሩን ከማንሳት ወደ ሁዋላ አላለም።” ሲሉ የፔን አሜሪካን ማእከል ...

Read More »