(ኢሳት ሐምሌ 30/2010)የሶማሌ ክልል ተወካዮች የጋራ የምክክር መድረክ ላለፉት ሦስት ቀናት በድሬዳዋ ሲያካሂዱ የቆዩትን ስብሰባ ሲያጠናቅቁ ባወጡት መግለጫ ክልሉን እየመሩ ያሉ ሰዎች ከሥልጣናቸው እንዲነሱና ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል።
ዛሬም ሰዎች እየተገደሉ ነው።