የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በድህረ ምርቃ ተማሪዎች ከፍያ ላይ 125 በመቶ የክፍያ ጭማሪ አደረገ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በድህረ ምርቃ ተማሪዎች ከፍያ ላይ 125 በመቶ የክፍያ ጭማሪ አደረገ
( ኢሳት ዜና መስከረም 25 ቀን 2011 ዓ/ም ) ተማሪዎቹ ለኢሳት በላኩት መረጃ እንዳመለከቱት ዩኒቨርስቲው በድህረ ምረቃ ተማሪዎች ክፍያ ላይ 125 በመቶ ጭማሪ በማድረጉ በኑሮአቸው ላይ ጫና ፈጥሯል። ለጥናት ወረቀት ወይም ፕሮጀክት በክሬዲት 600 የሚክፍሉ ሲሆን ለ30 ክሬዲት እስከ 18 ሺ ብር ይከፍላሉ።
ተማሪዎቹ የክፍያ መጠናቸው አቅምን ያላገናዘበ በመሆኑ እንደተቸገሩ ገልጸዋል::