የአማራ ዲሞክራሲ ሃይሎች ንቅናቄ በባህርዳር አቀባባል ተደረገላቸው

የአማራ ዲሞክራሲ ሃይሎች ንቅናቄ በባህርዳር አቀባባል ተደረገላቸው
( ኢሳት ዜና መስከረም 04 ቀን 2011 ዓ/ም ) አዲሃን በቅርቡ ወደ አገር ቤት መግባቱን ተከትሎ ዛሬ በባህርዳር ስታዲየም ከህዝቡ ጋር ተገናኝቶ አላማውን አስታውቋል። ህዝቡም ንቅናቄው ለ8 አመታት ላደረገው ትግል ምስጋናውን አቅርቧል።
የአዲሃን ታጋዮች በስታዲየሙ ተገኝተው ወታደራዊ ትዕይት አሳይተዋል። አዲሃን ከዚህ በሁዋላ ራሱን ወደ ፓርቲ በመቀየር በሰላማዊ መንገድ ትግሉን እንደሚቀጥል አስታውቋል።